የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአረንጓዴ ዐሻራ “አንድ ሰው 100 ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን” ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የአረንጓዴ ዐሻራ “አንድ ሰው 100 ችግኝ የመትከል መርሐ ግብርን” ጀምሯል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ፣ የስፔስ ሳይንስ እና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት አመራሮች እና ሠራተኞች በእንጦጦ…