Fana: At a Speed of Life!

ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ የተጠቀሙ 24 ተቋማት ተገኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ከተፈቀደላቸው በጀት በላይ የተጠቀሙ 24 ተቋማት መገኘታቸውን የፌደራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የፌደራል ዋና ኦዲተር መስርያ ቤት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቱ እያቀረበ ባለው ሪፖርት በ24 መሥሪያ ቤቶች በልዩ ልዩ የሒሳብ መደቦች ሳያስፈቅዱ እና በጀት…

ኬንያ ከኮቪድ19 ሥርጭት ዳግም መቀስቀስ ጋር ተያይዞ ዜጎች የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል እንዲጠቀሙ በድጋሚ አወጀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ቀንሶ የነበረው የኮቪድ19 ሥርጭት ዳግም መቀስቀሱን እና የሀገሪቷ ጠቅላላ ምርጫ መቃረቡን ተከትሎ ዜጎቿ ማስክ መጠቀማቸውን እንዲቀጥሉ በድጋሚ አወጀች፡፡ የኬንያ ጤና ሚኒስትር ሙታሂ ካግዌ ÷ ዜጎች በማናቸውም ቦታዎች ማስክ የመጠቀም ግዴታ…

አረንጓዴ ዐሻራ ለቀጣዩ ትውልድ የምናወርሰው ሀብት ነው- አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ ለቀጣዩ ትውልድ የምናወርሰው ሀብት ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። ባለፉት አመታት በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር አበረታች ውጤት መገኘቱንም አንስተዋል።…

የዓለም የምግብ ፕሮግራም የትምህርት ቤት ምገባን እንዲደግፍ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም የትምህርት ቤት ምገባን እንዲደግፍ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ጠየቁ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ክላውዴ ጂቢዳር  ጋር ተወያይተዋል። በትምህርት ዘርፉ የትምህርት ጥራት…

መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ እንዲሄድ የወሰደውን አዎንታዊ እርምጃ እናደንቃለን- የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት የሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግይ ክልል እንዲሄድ የወሰደው አዎንታዊ እርምጃ የሚደነቅ መሆኑን የአውሮፓ ሕብረት የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ…

የአውሮፓ ኅብረት በሩሲያ የምግብ እና የማዳበሪያ አቅርቦቶች ግዢ ላይ ማዕቀብ አለመጣሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ምግብ እና ማዳበሪያ መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም አካል ማዕቀብ ሳይፈራ ግዢ መፈጸም እንደሚችል የአውሮፓ ኅብረት የውጪ ጉዳይ ፖሊሲ ኃላፊ ጆሴፍ ቦሬል አስታወቁ፡፡ ቦሬል ይህን ያሉት የአውሮፓ ኅብረት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ከመጀመሩ…

ለ4ኛው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተዘጋጁት ችግኞች መካከል 52 በመቶዎቹ የምግብ ዋስትና የማረጋገጥ ጥረትን የሚያግዙ ናቸው – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው ዓመት ከተዘጋጁት 7 ነጥብ 6 ቢሊየን ችግኞች መካከል 52 በመቶ የሚሆኑት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ጥረት የሚያግዙ መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ አራተኛው ዙር የ2014 የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ…

በአፋር ክልል የአረንጎዴ አሻራ መርሃ- ግብር አየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በአፋር ክልል የአረንጎዴ አሻራ መርሃ- ግብር አየተካሄደ ነው:: በመርሃ-ግብሩ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች እየተሳፉ ይገኛሉ:: በክልል ደረጃ 14 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል እቅድ የተያዘ ሲሆን ÷የዛሬው መርሃ ግብርም…

የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ ረቂቅ ሊያቀርብ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጥምር መንግስት ፓርላማውን በመበተን አስገዳጅ ምርጫ ለማድረግ የሚያስችል ረቂቅ ሊያቀርብ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ያይር ላፒድ በቀጣዩ ሳምንት ረቂቁን እንደሚያቀርቡ አስታውቀዋል። ረቂቁ…

ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ ከዛሬ ጀምሮ ችግኝ እንዲተክሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ ዘመቻ ከዛሬ ጀምሮ ችግኝ እንዲተክሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት አራተኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር…