Fana: At a Speed of Life!

በንጹሃን ላይ የሚፈጸም ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው – ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በንጹሃን ላይ የተፈጸመው ግድያ የተሸናፊዎች ድርጊት ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ።   በኦሮሚያ ክልል ሰላምና ፀጥታን ለማረጋገጥ ሰፊ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን…

በአማራ እና አፋር ክልሎች በጎርፍ አደጋ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ለመከላከል የሚያስችል ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና አፋር ክልሎች ከዚህ ቀደም በጎርፍ አደጋ አጋጥመው የነበሩ ጉዳቶች እንዳይደገሙ ለማድረግ የሚያስችልና የፈጣን ምላሽ አገልግሎት ለመስጠት የቅድመ ዝግጅት ስራ መሰራቱ ተገለፀ፡፡   በዘንድሮው ክረምት በበርካታ አካባቢዎች…

ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የችግኝና የመትከያ ቦታ ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኝና የመትከያ ቦታ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በነገው ዕለት እንደሚጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ይፋ ማድጋቸው ይታወሳል፡፡…

መንግስት የጀመረው የህግ የበላይነትን የማስፈን ስራ በሽብር ቡድኖች ሴራ በፍጹም አይደናቀፍም-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጀመረው የህግ የበላይነትን የማስፈን ስራ በሽብር ቡድኖች ሴራ በፍጹም አይደናቀፍም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ አገልግሎቱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷መንግስት በመላ ሃገሪቱ ሰላምን ለማስፈን…

ባለፉት 11 ወራት በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበርበር ሊታጣ የነበረው ከ45 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ባለፉት 11 ወራት በሰራው የህግ ማስከበር ስራ በኮንትሮባንድ እና ንግድ ማጭበር ኢትዮጵያ ልታጣ የነበረውን 45 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉን አስታወቀ፡፡ የጸረ ኮንትሮባንድ እና ህገወጥ ንግድን ለመከላከል የሚያስችል…

ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በክልሉ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ዝግጅት ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ በክልሉ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት…

ሳዑዲ አረቢያ በኮቪድ 19 ምክንያት በአራት ሀገራት ላይ ጥላው የነበረውን የጉዞ እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በኮቪድ 19 ምክንያት በቱርክ፣ ህንድ፣ ኢትዮጵያ እና ቬትናም ላይ ጥላው የነበረውን የጉዞ እገዳ ማንሳቷን አስታውቃለች፡፡ የሀገሪቱ የዜና ተቋም ኤስ ፒ ኤ እንደዘገበው በወሩ መጀመሪያ ላይ ሳዑዲ አረቢያ በቤት ውስጥ የፊት ጭምብል…

የውጭ አገራት ባንኮች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚተገበር የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ ነው – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ አገራት ባንኮች ወደ አገር ውስጥ ሲገቡ የሚተገበር የአሠራር ሥርዓት እየተዘጋጀ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የባንክ ቁጥጥር ዳይሬክተር ፍሬዘር አያሌው የኢትዮጵያን የባንክ ኢንዱስትሪ ለውጭ አገራት ክፍት…

የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ መሪዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ጉዳይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ መሪዎች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በአማፂያን መካከል ለተከሰተው ግጭት ዕልባት ለመሻት በኬንያ እየመከሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ባዘጋጁት ስብሰባ ላይ የተገኙት በምሥራቅ ዴሞክራቲክ…

1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳዑዲ አረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 34 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። ከእነዚህ ውስጥ አንድ ህጻን መሆኑን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን…