Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ ትቀጥላለች- አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከቱርክ ጋር ያላትን ግንኙነትና ትብብር ይበልጥ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ በቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የምሥራቅ እና…

በኦስሎ የ5 ሺህ ሜትር የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦስሎ ከተማ በ5ሺህ ሜትር የተካሄደውን የዳይመንድ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታዎች በበላይነት አጠናቀዋል፡፡ በወንዶች ምድብ በተካሄደው 5 ሺህ ሜትር የኦስሎ ዳይመንድ ሊግ ውድድር ጥላሁን ሃይሌ በአንደኝነት…

የጀርመን መንግስት ለኢትዮጵያ ከ500 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአ ይ ሲ ቲ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመን መንግስት ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከ500 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአ ይ ሲ ቲ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡   ድጋፍ ከጀርመን መንግስት የኢኮኖሚና ትብብርና ልማት ባንክ የተገኘ ሲሆን÷ በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የአይ ሲ ቲ…

ኢትዮጵያ በ”ኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ” እንዲሁም በ”አጎዋ” ላይ ያላትን አቋም ለአሜሪካው ምክር ቤት አባል አስረዳች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ስለሺ በቀለ በአሜሪካ ምክር ቤት የቀረበው የኤች አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ላይ እንዲሁም ኢትዮጵያ ከአጎዋ ተጠቃሚነት መታገዷን በተመለከተ መንግስት ያለውን አቋም ለአሜሪካው የምክር ቤት አባል ጆን ጋራሜንዲ…

የሀገራቱን ባሕል ለማሳደግ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደምትፈልግ ደቡብ ሱዳን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳን የባሕል ፣ ሙዚየም እና የብሔራዊ ቅርስ ጥበቃ ሚኒስቴር ምክትል ጸሐፊ ኩዋክ ዌክ ዎል ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር የሀገራቱን ባሕል ለማሳደግ በትብብር ለመሥራት ቁርጠኛ መሆኗን ገልጸዋል፡፡ ምክትል ጸሃፊው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ግብፅ በኢትዮጵያ ከገጠማት መራር ሽንፈት በኋላ አሰልጣኟን አሰናበተች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብፅ እግር ኳስ ማህበር የብሄራዊ ቡድኑን አሰልጣኝ ኢሀብ ጋላልን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ። ግብጽ የዛሬ ሳምንት ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ጨዋታዋን በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጨዋታ ብልጫ ጋር 2 ለ 0 መሸነፏ ይታወሳል። ከዚህ ባለፈም…

አዲስ ወግ – ዐብይ ጉዳይ ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ ‘የጽንፈኝነት መገለጫዎችና ውጤቶቹ’ በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው አዲስ ወግ - ዐብይ ጉዳይ ሁለተኛው ክፍለ ጊዜ 'የጽንፈኝነት መገለጫዎችና ውጤቶቹ' በተሰኘ ርዕስ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የስነ አዕምሮ ሀኪም የሆኑት ዶክተር ምሕረት ደበበ፣ ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ጄይላን ወልይ ፣ ዶክተር ሰለሞን…

አየር መንገዱ ለ100 ሕጻናት እና ቤተሰቦቻቸው የጉዞ ወጪ ለመሸፈን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሕንድ ሀገር ሄደው መታከም ላለባቸው 100 የልብ ሕሙማን ሕጻናት ከእነ ቤተሰቦቻቸው የጉዞ ወጪ ለመሸፈን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡ አየር መንገዱ ሥምምነቱን የፈጸመው ከጤና ሚኒስቴር ፣ ከኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን መርጃ…

ኢትዮጵያ በብሪክስ ጉባዔ ላይ እንድትሳተፍ ከቻይና ግብዣ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በሰኔ ወር መጨረሻ ላይ በምታስተናግደው የብሪክስ ጉባዔ ኢትዮጵያ እንድትሳተፍ ግብዣ አቀረበች፡፡ የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በጉባዔው ላይ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን ያስታወቁት በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ዣኦ…

ጅማ ከተማን ጨምሮ በጅማ እና ቡኖ በደሌ ዞኖች ለሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የኮምፒውተር ድጋፍ ተደረገላቸው

አዲ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ካማራ ኢዱኬሽን ኢትዮጵያ በጅማ ከተማ፣ በጅማ ዞን እና ቡኖ በደሌ ዞን ለሚገኙ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 500 ኮፒምፒውተሮችን በድጋፍ መልክ አበረከቱ፡፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ጀማል አባፊጣ…