የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሀይል በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሰማራ ፕሬዚዳንት ኬንያታ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ሀይል በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እንዲሰማራ የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጠይቀዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል ያለበትን የፀጥታ ችግር ወደ ነበረበት ለመመለስ በማሰብ ነው የቀጠናው ተጠባባቂ…