የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሰራዊቱን ወታደራዊ ዝግጁነት በከፍተኛ ደረጃ ማሳደግ መቻሉ ተገለፀ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱን ሁለንተናዊ አቅም ለማሳደግ እና ወደ ላቀ ወታደራዊ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ለማድረስ የመከላከያ ክፍሎች የታለመውን ዕቅድ መነሻ አድርገው ግቡን ማሳካታቸውን የመከላከያ ኢንስፔክተር ጀኔራል ቢሮ አስታወቀ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮች ይተገበራሉ – አቶ ጃንጥራር ዓባይ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሠራተኞች የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለል የተለያዩ አማራጮችን እንደሚተገብር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ በከተማ ማዕከላት…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አነሌና ቤርቦክ ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይቱ አቶ ደመቀ መኮንን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ በ11 ወራት የተሞከሩ የሳይበር ጥቃቶችን በማክሸፍ የ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን ተቻለ Meseret Awoke Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በ11 ወራት ከተሞከሩ የሳይበር ጥቃቶች ከ97 በመቶ የሚልቀውን በማክሸፍ የ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ኪሳራ ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ገለጸ። የሳይበር ጥቃቱ በፋይናንስ እና የሚዲያ ተቋማት ላይ በብዛት ዒላማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፖሊስ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ምክክሩም ፥ በፖሊስ ሪፎርም፣ በኮንትሮባንድ እና በህገወጥነት ተግባራት ላይ እንደሆነ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ወቅታዊ፣ ትኩስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከአውሮፓ ህብረት ልማት ትብብር የስራ ሃላፊ ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስትር ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዮስ ከአውሮፓ ህብረት የልማት ትብብር የስራ ሃላፊ ፌራን ሚሪያም ጋር በብራሰልስ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በተፈጠረው ግጭት ምክንያት ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ፋሲል ከነማ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ26ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጅማ አባ ጅፋር ሃድያ ሆሳዕናን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገው ጨዋታ አንጋፋው ዳዊት እስጢፋኖስ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባስቆጠራት ጎል ጅማ አባ ጅፋር ሙሉ ሶስት ነጥብ ማግኘት ችሏል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የበለጸጉ ሀገራት ለሚያደርሱት የከባቢ ብክለት ካሳ እንዲከፍሉ ተጠየቀ Alemayehu Geremew Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸጉ ሀገራት በከባቢ አየር ላይ በሚያደርሱት ብክለት ለደረሰው ጉዳት ለታዳጊ ሀገራት ካሳ እንዲከፍሉ ተጠየቀ፡፡ ታዳጊ ሀገራት የማካካሻ ካሳውን የጠየቁት በጀርመን ቦን እየተካሄደ ባለው የዓየር ንብረት ለውጥ ላይ በሚመክር ስብሰባ ላይ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ምርታማነትን የሚያረጋግጡ 37 ትራክተሮችን ለክልሎች አከፋፈለ Mikias Ayele Jun 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ምርትና ምርታማነትን ለማረጋገጥ የሚያግዙ 37 ትራክተሮችን ለተለያዩ ክልሎች አከፋፍሏል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለሶማሌ፣ ኦሮሚያ፣ አማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ነው ድጋፉን ያደረገው። ድጋፋ በዋናነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ ልዑክ ጎዴ ገባ ዮሐንስ ደርበው Jun 16, 2022 0 አዲ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ እና የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢስሊ የተመራ ልዑክ ጎዴ ከተማ ገብቷል፡፡ የስዊድን ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ማቲልዳ ኧርንክራንስን እንዲሁም ሌሎች የክልሉ…