Fana: At a Speed of Life!

96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ ወደ ውጪ ሊወጣ ሲል ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 96 ኪሎግራም የሚመዝን ለጊዜው ምንነቱ ያልታወቀ ቁስና አደገኛ እፅ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በኩል ሊወጣ ሲል ተያዘ፡፡   በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ዓለም አቀፍ የመንገደኞች ማስተናገጃ በኩል ደቡብ አፍሪካ…

አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል። አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ…

በዘንድሮው የመኸር ወቅት ከአንድ ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት ለማልማት ወደ ሥራ መግባቱን የክልሉ መንግሥት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በዘንድሮው የመኸር ወቅት አንድ ሚሊየን 119 ሺህ ሄክታር መሬት ለማልማት አቅዶ ወደ ስራ መግባቱን የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልላዊ መንግሥት ገልጿል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ሪፖርተር እንደነገሩት፥ በክልሉ…

በሶማሌ ክልል በአዩን ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ አደጋው በክልሉ ኖጎብ ዞን አይን ወረዳ ዳሪዳ ቀበሌ ባለ ሁለት ጋቢና ቶዮታ መኪና የኋላ ጎማ ወልቆ በመውደቁ የደረሰ ነው። በአደጋው የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ…

በጋዜጠኝነት ሙያው ምክንያት በቁጥጥር ስር የዋለ አንድም ግለሰብ የለም-የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወንጀል የተጠረጠረ እንጂ በጋዜጠኝነት ሙያው ምክንያት በቁጥጥር ስር የዋለ አንድም ግለሰብ አለመኖሩን የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን አስታወቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ትናንት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሰጡት ማብራርያ የጋዜጠኝነት…

የአውሮፓ የቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር መንግስት የሰሜን ኢትዮጵያን የሰላም ሁኔታ ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት አደነቁ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአውሮፓ የቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር ጄኔዝ ሌናርሲች መንግስት የሰሜን ኢትዮጵያን የሰላም ሁኔታ ለማሻሻል እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀዋል፡፡ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ ከአውሮፓ ቀውስ ሥራ አመራር ኮሚሽነር ጄኔዝ ሌናርሲች ጋር በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ…

አምባሳደር አወል ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ስለሰራተኞች ስምሪትና ደህንነት ጉዳይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አምባሳደር አወል ወግሪስ መሀመድ ከባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ጋር ስለሰራተኞች ስምሪትና ደህንነት ጉዳይ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤቸውን በባህሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር የቆንስላዎችና…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ  ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው አንደኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ እስካሁን ድረስ 1 ቢሊየን…

የጋዜጠኝነት እና የማህበረሰብ አንቂነት የሚና መደበላለቅ ድንበር ሊበጅለትና በሕግ ሊመራ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዜጠኝነት ሙያ እና ማህበረሰብን የማንቃት እንቅስቃሴ የሚና መደበላለቅ ችግር እየፈጠረ በመሆኑ ድንበር ሊበጅለትና በሕግ ሊመራ ይገባል ሲሉ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ የሚዲያ ልማት ባለሙያው አቶ ሄኖክ ሰማእግዜር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሀገራችን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል እንደሚገባ አስገነዘቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሀገራችንን ሀብቶች በኮንትሮባንድ ንግድ ድንበር ተሻግረው እንዳይወጡ መከላከል አስፈላጊ መሆኑን አስገነዘቡ፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ድንበር…