Fana: At a Speed of Life!

ሐምዛ አብዲ ባሬ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐምዛ አብዲ ባሬ አዲሱ የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ተገለጸ፡፡ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ÷ ሐምዛ አብዲ ባሬን የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸው ተዘግቧል፡፡ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሐምዛ አብዲ…

1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 17 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመላሾቹ ውስጥም ሶስቱ ህጻናት ሲሆኑ÷ 1 ሺህ 14ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢውን ድጋፍ እና…

በመዲናዋ ሰባተኛ የምገባ ማዕከል ለማቋቋም ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ጋር በአዲስ አበባ ሰባተኛ የምገባ ማዕከል ለማቋቋም የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል፡፡ የአዲስ አበባ ሴቶች ህፃናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ሀና…

የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ ባለፉት 10 ወራት 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት ዓመቱ አሥር ወራት 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ አሕመድ ሙሁመድ የገቢ አሰባሰቡን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ባለፉት አሥር ወራት ለመሰብሰብ…

በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የጎንደር ከተማ ጤና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ በህልውና ዘመቻው የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ የጤና ባለሙያዎች ፣ የአምቡላንስ ሹፌሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ ተቋማት ዕውቅና ተሰጥቷል፡፡ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ባዘጋጀው መርሃ-ግብር የከተማው ተቀዳሚ…

ሩሲያ በሴቬሮዶኔስክ ከተማ የመሸጉ የዩክሬን ወታደሮች እጅ እንዲሰጡ ጠየቀች 

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በሴቬሮዶኔስክ ከተማ በተለይም በኬሚካል ፋብሪካ ውስጥ የመሸጉ የዩክሬን ወታደሮች ትጥቃቸውን እንዲያወርዱና እጅ እንዲሰጡ ጠየቀች፡፡ የከፋ ደም- አፋሳሽ በተባለው የሴቬሮዶኔስክ  ውጊያ የሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች አብዛኛው የዩክሬን ጦር ከምሥራቃዊቷ…

ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ቻይና ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል ገለፀች

አዲስ አበባ፣ሰኔ 8፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ሉዓላዊነቷን እንድታስከብር ሀገራቸው ድጋፍ ማድረጓን እንደምትቀጥል የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ሺፒንግ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሀገራቱ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የስልክ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ዢ…

ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ ለ390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 390 ሺህ ዜጎች የእህል ዘር እና የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታውቋል፡፡   በተደረገው ድጋፍ ለመጪው የእርሻ ወቅት ምርታማነትን ለመጨመር የሚያስችሉ ምርጥ ዘር እና…

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል የመንገደኞች የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር ያለመ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሱዳን መካከል የመንገደኞች የየብስ ትራንስፖርት አገልግሎትን እንደገና ለማስጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ እና የሱዳን…

በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት እየተሰራ ነው- የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ የማቋቋም ፕሮጀክት ውጤታማ እንዲሆን መንግስት በትኩረት እየሰራ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ “በኢትዮጵያ በግጭት የተጎዱ ወገኖች መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት”ለባለድርሻ አካላት ይፋ በተደረገበት ወቅት…