Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 195 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባትን ለዜጎች ለማዳረስና የጤና ዘርፉን ለማገዝ የ195 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማድረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ድጋፋ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ክትባቶችን በአገር አቀፍ ደረጃ ተደራሽ…

በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የአልሚ ምግብ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የልማት ድርጅቶች አስተዳደር በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በአሸባሪው ህወሓት ለተፈናቀሉ ወገኖች 6 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአልሚ ምግብ ድጋፍ አደረገ፡፡ የልማት ድርጅቱ አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ አበባው ጌቴ…

የፌደራል ፖሊስ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሐረር ፖሊስ ሆስፒታልን ሊያስፋፋ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሐረር ፖሊስ ሆስፒታልን ለማስፋፋት የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የገባው ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጋር ሲሆን፥ ስምምነቱን የፌደራል…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በድሬዳዋ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና አባ ገዳዎች ጋር ውይይት አካሄደ። ውይይቱ ኮሚሽኑ እያከናወነ ያለውን ተግባር በማስገንዘብ በቀጣይ አብሮ ለመስራት በሚቻልበት ሁኔታ…

በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም – የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች

በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም - የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት ማደያዎች ላይ አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን…

ድርጅቱ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ5 ሚሊየን በር ድጋፍ አድርጓል።በተጨማሪም ድርጅቱ የሁለት ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን÷ድጋፉን…

መከላከያ ሰራዊት ድባጤ ወረዳ የሚገኘውን የሸኔ ማሰልጠኛ ካምፕ አወደመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የሚገኘውን የሸኔ ማሰልጠኛ ማውደሙን ኮሎኔል መኮንን ፀጋዬ ገለጹ፡፡ ኮሎኔሉ እንደገለፁት ÷ ከሚያዝያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም  ጀምሮ ሰራዊቱ ባከናወናቸው ተግባራት በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ቦንፎ…

የወባ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ ወረርሽኝ እየጨመረ በመሆኑ ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ሊያደርግ እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል። ሚኒስቴሩ ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት ጋር በመሆን በወባ ወረርሽኝ፣ በኮሮና ቫይረስና እና የዝንጀሮ ፈንጣጣ ዙሪያ…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር  አጎስቲኖ ፓልሴ ጋር የተፈናቀሉ ወገኖችን መረዳት በሚቻልበት ሁኔታ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ የጣሊያን ኤምባሲ ካውንስለር አሪያና ካታላኖ፣…

የጤና ሚኒስቴር ለትግራይ ክልል የሚያስፈልጉ መድሃኒት እና የህክምና ቁሳቁሶች መቅረብ መቀጠላቸውን አስታወቀ 

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የጤና ሚኒስቴር ከአጋር ድርጅቶ ጋር በመሆን ለትግራይ ክልል የተቀናጀ የጤና እና የስነ ምግብ አገልግሎት ማቅረብ መቀጠሉን አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ከኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከብሄራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ጋር በመሆን…