Fana: At a Speed of Life!

የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ በርካታ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ክልል እየተጓጓዙ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ፡፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሌይ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፥በትግራይ ክልል ችግር ውስጥ…

የፊታችን ዕሁድ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር የሚዘጉ መንገዶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህግ ማስከበር ፣ በህልውና እና በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻዎች ወቅት ጀግንነት ለፈፀሙና የላቀ የስራ ውጤት ላስመዘገቡ የፖሊስ አመራርና አባላት የምስጋናና የእውቅና አሰጣጥ መርሃ ግብር የፊታችን እሁድ ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በመስቀል አደባባይ…

ኢትዮጵያ ከአረብ አገራት ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር የሁልጊዜ ፍላጎቷ ነው -ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የአረብ ሀገራት አምባሳደሮች ምክር ቤት አባላትና የአረብ ሊግ አምባሳደር በጠየቁት መሠረት በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋቸዋል:: በውይይቱ የአምባሳደሮቹ ዲን፥ ቡድኑ በሚወክሏቸው አገሮችና በኢትዮጵያ መካከል…

አሸባሪው ህወሓት ሀገር በማፍረስ ሴራው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር የማፍረስ ህልሙን ለማሳካት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተከታታይ ሙከራ ሲያደርግ መቆየቱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት  እንደገለጹት፥…

ሽብርተኝነትን በመከላከል የላቀ ስራ ላከናወኑ የሶማሌ ክልል ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሽብርተኝነትን በመከላከል ረገድ የላቀ ስራ ለላከናወኑ የክልሉ ልዩ ሃይል አባላት የማዕረግ እድገትና እውቅና ተሰጥቷቸዋል።   የዕውቅና አሰጣጥ መርሐ ግብሩ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጸጥታ አማካሪዎች፣ የልዩ ሃይል አመራርና…

1ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄዱ ሦስት በረራዎች 1ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት ውስጥ ሁለቱ ሕጻናት ሲሆኑ 1 ሺህ 83ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ…

ቻይና 9 የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው ሰራሽ መረጃ ሰብሳቢ ተሽከርካሪዎቿ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላሉ ያለቻቸውን ዘጠኝ ሳተላይቶች ወደ ህዋ ልካለች፡፡ ሳተላይቶቹ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሲቹዋን ግዛት ከሚገኘው ዚቻንግ  የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ሎንግ ማርች 2 ሲ በተሰኘ…

የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር እና የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይታቸውም ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ አገራት የዩክሬን እና ሩሲያ ግጭት ተፅዕኖ ውስጥ ስለመሆናቸው…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የስራ ቦታ ላይ ክትትል ለማድረግ ያስችላል የተባለውን የሰራተኞች የጣት አሻራ ፊርማ አሰራርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰራተኞች የመንግስት የስራ ሰዓትን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ለማስቻል የጣት አሻራ ፊርማ የማስጀመር ስነ ስርዓት በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በመርሃ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፥ በከተማ አስተዳደሩ…

በባሕር ዳር እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ባለው ሕግ የማስከበር ሥራ 223 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እንደገለጹት÷…