የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አቶ ሄኖክ ወርቁ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ቀሪ ስራዎች ዙሪያ ከአገራቱ አምባሳደሮች ጋር ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ከሚሳተፉ አገራት አምባሳደሮች ጋር በፌስቲቫሉ ዝግጅት ዙሪያ ከባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በጉራጌ ዞን መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት የገባ ተሽከርካሪ የ2 ሕጻናትን ህይወት ቀጠፈ ዮሐንስ ደርበው Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉራጌ ዞን ቸሀ ወረዳ አዶሼና አቱርቸ ቀበሌ የደረቅ ጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ስቶ ወደ መኖሪያ ቤት በመግባቱ የሁለት ሕጻናት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የቸሀ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ገና ደገሙ…
ስፓርት በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች Melaku Gedif Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣2 014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡ በትላንት…
ስፓርት በፈረንሳይ ሞንትሪዩል ቱር በተደረገ የ1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች Mikias Ayele Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ የ2022 ሞንትሪዩል ቱር በተደረገው የሴቶች 1500 ሜትር ውድድር ድርቤ ወልተጂ ቀዳሚ በመሆን አሸንፋለች፡፡ ድርቤ እርቀቱን 3 ሰዓት ከ59 ደቂቃ 48 ማይክሮ ሴኮንድ በመግባት ነው ቀዳሚ ሆና ማጠናቀቅ የቻለቸው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩ ኤስ ኤይ ድ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ Shambel Mihret Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በአዲስ አበባ ከ200 በላይ መስማት ለተሳናቸው ሴቶች የስራ እድል የሚፈጥር ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንና የዩ ኤስ ኤይ ድ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በደብረ ብርሀን ተጠልለው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተስፋ ብርሃን ህጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅትና ቻይልድ ፈንድ ኢትዮጵያ ከሌጎ ፋውንዴሽን ባገኙት የገንዘብ ድጋፍ ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የውጪ ኩባንያዎችና ባለሃብቶች በግብርናና ቱሪዝም ዘርፍ እንዲሰማሩ መልካም ዕድሎችን በስፋት ማስተዋወቅ እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖርዲክ ትሬዲንግና አጋር ድርጅቶቹ “የኢትዮጵያ ስጦታዎች” በሚል መሪ ቃል የሚካሄድ ዓለም አቀፍ የዝግጅት መርሐ ግብርን ዘርግቶ ይፋ አድርጓል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እንደተናገሩት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ምክር ቤት የ6ኛ ዙር ተመራጭ ሴቶች ኮከስ የምስረታ ጉባኤ በጋሞ ዞን አርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኮከስ ጉባኤ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የደቡብ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋጤ ስርሞሎ ፥ ኮከሱ በየአምስት ዓመቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው – የአፍሪካ ልማት ባንክ Mikias Ayele Jun 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 26፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ወሳኝ እርምጃዎችን እየወሰደች ነው ሲሉ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አድሲና ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ ከቡድን 7 አገራት የልማት ሚኒስትሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንዳስረዱት ከሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት…