የሀገር ውስጥ ዜና ከ129 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ129 ሚሊየን 152 ሺህ ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና የወጪ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ኮሚሽኑ ባሳለፍነው ሳምንት ባደረገው ክትትል ነው 102 ነጥብ 8 ሚሊየን የገቢ ኮንትሮባንድ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ጀመረ Mekoya Hailemariam Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ዛሬ ጀመረ። ከዚህ ቀደም አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በአየርላንድ ደብሊን አድርጎ በረራ ያደርግ ነበር ያሉት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የመንገድ መሠረተ ልማት ለማሳደግ ከ800 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ጸጥታ ኮሚቴ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል መንግስትና በክልሉ የሚገኙ የፌዴራል የጋራ ጸጥታ አካላት ኮሚቴ በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ የተለያዩ መመሪያዎች ሰጠ። ውይይቱን የመሩት የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ሲሆኑ ፥ በድንበር አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የኢትዮ -ቻይና የጤናና የመድኃኒት ዘርፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኢትዮ -ቻይና የጤናና የመድኃኒት ዘርፍ ንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ። በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከቤጂንግ ቤይ ማኦ ጂንግ ዩዋን ጤና አማካሪ ኩባንያ ጋር በጋራ በመተባበር በፋርማሴዩቲካል ዘርፍ ልማት ላይ ያተኮረ የንግድና…
የዜና ቪዲዮዎች የወታደራዊ አመራር ሥልጠና የሚሰጠው ኮሌጅ Amare Asrat May 31, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=UAHr9N9q0zE
የዜና ቪዲዮዎች የ2015 ዓ.ም ረቂቅ በጀት ሲዳሰስ Amare Asrat May 31, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=NrOhhekFn2o
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ልዩ ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በህልውና ዘመቻው ጉልህ አስተዋጽኦ ላደረጉ አባላቱ እውቅና ሰጠ ዮሐንስ ደርበው May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልዩ ኃይል ጠቅላይ መምሪያ በህልውና ዘመቻው ጉልህ አስተዋጽኦ ላደረጉ አባላቱና የጦር መሪዎች እውቅና ሰጠ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል መሠለ በለጠ፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተኮላ አይፎክሩን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እንደምትሰራ ገለጸች Meseret Awoke May 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ኢንሼቲቭ የመሪነቱን ሚና ወስዳ በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ ወንጀሎችን ለመከላከል እንደምትሰራ ተገለፀ ፡፡ በዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) አስተባባሪነት በምስራቅ አፍሪካ በባህር ላይ የሚፈፀሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት ሊሰጥ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው May 31, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ለሚገኙ ተጎጂዎች እኩል ትኩረት እንዲሰጥ ጠየቁ። አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ የአፍሪካ ቀንድ…