ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ምክር ቤት አባላት በዩክሬን ጉዳይ ላይ ተወያዩ Alemayehu Geremew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት እና የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት አባላት በዩክሬን ጉዳይ ላይ በበይነ-መረብ ተወያይተዋል፡፡ የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ-መንበር የሴኔጋሉ ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል ÷ ስብሰባቸው በዩክሬን በተከሰተው ግጭት ምክንያት ባጋጠመው የምግብ…
ስፓርት ሉሲዎቹ ነገ ከዛንዚባር አቻቸው ጋር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ Feven Bishaw Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ነገ 7 ሰዓት ከዛንዚባር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል ፡፡ በሴካፋ ውድድር ላይ ለመሳተፍ ስፍራው የደረሰው ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ረፋድ ላይ የመጀመሪያ ልምምዱን አከናውኗል። በምድብ ሁለት ከታንዛኒያ፣ ዛንዚባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሲመንስ የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያ ለጤና ሚኒስቴር 10 የአልትራ ሳውንድ ማሽኖች ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጀርመኑ ሲመንስ የሕክምና መሳሪያ አምራች ኩባንያ ለጤና ሚኒስቴር 10 አልትራ ሳውንድ ማሽኖችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሕክምና ኮሌጅ በተካሄደው የርክክብ መርሐ ግብር ላይ በኢትዮጵያ የጀርመን አምባሳደር ስቴፋን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን Shambel Mihret Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት አደረገች Mikias Ayele Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል፡፡ የቻይና ጦር በዛሬው እለት እንዳስታወቀው ባለፉት ጥቂት ቀናት በባህር እና አየር በአካባቢው የውጊያ ዝግጁነት ቅኝት የተደረገ ሲሆን፥ በካባቢው ተፈጥሯል ላለው…
Uncategorized በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን Shambel Mihret Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮርፖሬሽኑ ከሁለት ማኅበራት ጋር የማምረቻ ፋብሪካ መገንቢያ ቦታ የኪራይ ውል ሥምምነት ተፈራረመ Alemayehu Geremew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከሁለት ማኅበራት ጋር የማምረቻ ፋብሪካ መገንቢያ ቦታ የኪራይ ውል ሥምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ ”ከግሪንቢዝ ኢንቨስትመንት ኋላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር” እና ”ከዳምቲት ቬት ፋርማ ትሬይኒንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው አገር አቀፍ የከንቲባዎች እና የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው አገር አቀፍ የከንቲባዎች እና የግሉ ዘርፍ ባለሃብቶች የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ ከተሞች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች እንዴት መቋቋም እንዳለባቸው የመፍትሄ ሃሳብ ለመጠቆም እና በብቃት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአይ ኤም ኤክስ ፍራንክፈርት 2022 አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም ትልቅ የቱሪዝም መድረክ በሆነው አይ ኤም ኤክስ ፍራንክፈርት 2022 አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው። በቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ የተመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ኮንቬንሽን ቢሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለማስተዋወቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራና ድጋፍ በተመለከተ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Jun 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል ጽሕፈት ቤት በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ከተከሰተው ግጭት ጋር ተያይዞ እየተደረገ ያለውን ምርመራ እና የድጋፍ ስራ አስመልክቶ ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ እየሰጠ ነው። የሚኒስትሮች ግብረ…