Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ በሚቀጥለው ሰኔ 25 ወደ ቼናይ በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቀጣዩ ሰኔ 25 ወደ ህንድ ቼናይ በሳምንት ሶሰት ጊዜ በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ ቼናይ በህንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አራተኛ መዳረሻ መሆኗን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ የኢትዮጵያ…

“ስለ ኢትዮጵያ” ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ስለ ኢትዮጵያ" ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ኢትዮጵያ እያሸነፈች ትሻገራለች " በሚል መሪ ቃል በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የኢትዮጵያውያን የጋራ እሴቶች ለሀገር ህልውና ባላቸው ሚና ላይ ያተኮሩ ሦስት ጥናታዊ ጽሑፎች ቀርበዋል።…

ሩሲያ እና ዩክሬን በቱርክ እንዲደራደሩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ሩሲያ እና ዩክሬንን በኢስታንቡል ለማደራደር ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቁ፡፡ ኤርዶኻን ሀገራቱ በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲደራደሩ ጥሪ ያቀረቡት በትናንትናው ዕለት ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በስልክ…

ቡናን በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ የተገኘው ስኬት በቅባት እህሎችና ጥራጥሬ ምርቶች ላይ  ሊደገም ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡናን በዲጂታል ሥርዓት ታግዞና በኮንቴይነር አሽጎ በመሸጥ (ኮንቴነራይዜሽን) የተገኘው ስኬት በቅባትና በጥራጥሬ ምርቶች ላይ ሊደገም እንደሚገባ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር እና የብሔራዊ…

በውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው ውጤታማ ሥራዎችን ላከናወኑ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ሴቶች ማኅበር በዲጂታል ሚዲያ ዘመን በውጣ ውረድ ውስጥ አልፈው በርካታ ሥራዎችን ላከናወኑ ሴት የመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች እውቅና ሰጠ፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ  የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አለሚቱ…

በሰበታ በ100 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተገነባው የኮካ ኮላ ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰበታ ከተማ በ100 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በ“ኮካ-ኮላ መጠጦች አፍሪካ ኢትዮጵያ” ኩባንያ የተገነባው የኮካኮላ ምርት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ፡፡ ፋብሪካው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የኦሮሚያ ክልል…

በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለሚገኙ 8 ሺህ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ ለሚገኙ 8 ሺህ ተፈናቃዮች ሰብአዊ ድጋፍ ተደረገ። ድጋፉን ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ እና የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን በጋራ ያደረጉት ነው። በዚህም ስንዴ፣ ዘይት፣ ጨው፣ ምስርን ጨምሮ ጥራጥሬ…

በደሴ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ በስድስት ሰዎች ላይ ጉዳት ሲደርስ 31 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወደሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ትናንት ሌሊት በደረሰው የእሳት አደጋ እስካሁን በተደረገው ማጣራት ስድስት ሰዎች ሲጎዱ፥ 31 የመኖሪያ እና የንግድ ድርጅቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን ፖሊስ አረጋገጠ። በደሴ ከተማ 1ኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ…

1 ሺህ 75 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 75 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ወደ ተዘጋጁላቸው የማቆያ ማዕከላት እንዲሄዱ መደረጉን…