የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች የንግድ ምክር ቤት ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር ዝግጁ መሆኑን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድና ኢንቨስትመንት ግንኙነት ለማጠናከርና ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ እንደሚሰራ የአገሪቱ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ገልጿል፡፡
አምባሳደር አክሊሉ ከበደ በተባባሩት ዓረብ ኤምሬቶች…