Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በ15ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰብዓዊ እርዳታ ጉባዔ እና ቃል ኪዳን ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ በጉባኤው…

ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ድረስ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ተልኳል-የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ እስከ ግንቦት ወር መጀመሪያ ከ72 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ወደ ትግራይ ክልል መጓጓዙን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት ወደ ትግራይ ክልል የሚላከው…

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ  ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በሁለት አጀንዳዎች ላይ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ውሳኔዎችን አስተላልፏል፡፡ የአስተዳደሩ ካቢኔ በቅድሚያ የፌደራል ሚስትሮች ምክር ቤት የወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ የድሬደዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ለማቋቋም የወጣ ደንብ…

በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካውያን ወጣቶች የሚፈጸሙ ጅምላ ግድያዎች ከጊዜ ወደ ጊዜ እያሻቀቡ መሆኑን ጥናት አመለከተ፡፡ የ”ማዘር ጆንስ የጅምላ ግድያ የመረጃ ቋት” የግድያ ወንጀሎችን በቁጥር አስደግፎ እንዳመላከተው ÷ በአሜሪካ ዕድሜያቸው 18 በሆናቸው ወጣቶች…

አገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና አለው – በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚካሄደው አገራዊ ምክክር በአገሪቱ የሚስተዋሉ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ጉልህ ሚና እንዳለው በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ኪራ ስሚዝ ሲንድብጀርግ÷ዴንማርክ…

የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማህበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ህብረት ሥራ ማህበራት ቦታ ማስረከብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ አስተዳደር በማኅበር ለተደራጁ የመኖሪያ ቤት ኅብረት ሥራ ማኅበራት ቦታ ማስረከብ መጀመሩን አስታወቀ። የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን መምሪያ ኃላፊ አቶ በትግሉ ተስፋሁን በዚህ ዓመት በሁለት…

የአፍሪካ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ልዩ የመሪዎች ጉባዔ በኢኳቶሪያል ጊኒ ዋና ከተማ ማላቦ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው በሰብአዊ እርዳታና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ይወያያል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም ፀረ ሽብር ጉዳዮች ላይ እና ኢ-ሕገ መንግሥታዊ በሆነ መንገድ…

በሰሜን ሸዋ ዞን በ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ስነ-ስርዓት ተካሄደ። በዞኑ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ ጨኪ ቀበሌ ጀር…

ሕግ የማስከበር ዘመቻው ውጤት እያመጣ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዞኑ እየተካሄደ ያለው ሕግ የማስከበር ዘመቻ ውጤት እያመጣ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ገለጹ፡፡ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን በወቅታዊ እና አካባቢያዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና አስተዳዳሪ አቶ…

በምዕራብ ጎጃም ዞን ከ595 በላይ ተጠርጣሪዎች ለሕግ መቅረባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተወሰደ ባለው ሕግ የማስከበር እርምጃ 595 ተጠርጣሪዎችን ለሕግ ማቅረቡን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መልካሙ ተሾመ በሰጡት መግለጫ ÷ በዞኑ በልዩ ልዩ መልክ የሚገለጹ የፀጥታ ችግሮችና…