የ2022 የፓን አፍሪካ ወጣቶች ስብሰባ በአዲስ አበባ
https://www.youtube.com/watch?v=Z26ozPBUKH0
1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1ሺህ 76 ዜጎች ወደ አገራቸው ተመለሱ።
1 ሺህ 76 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የተመለሱ ሲሆን÷ ከተመላሾቹ ውስጥም 705 ወንዶች፣ 154 ሴቶች እና…
መንግሥት ህግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ህግን አክብሮ የህግ የበላይነትን ለማንበር ይሠራል-የአማራ ክልል መንግስት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሕዝብ ሕግ እና የሕግ የበላይነትን ለማስከበር ለሚደረገው ጥረት ሙሉ ውግንናውን በመስጠት ውስጣዊ አንድነቱን አጠናክሮ እንዲያስቀጥል የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ።
የአማራ ክልል መንግስት የህግ የበላይነትን ለማስከበር እየወሰደ ያለውን…
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለኤርትራ የነፃነት ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኤርትራ የነፃነት ቀንን አስመልክተው ለሀገሪቱ መንግስት እና ህዝብ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡
ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ባስተላለፉት መልዕክት÷ የሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ተጠናክሮ…
የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ናይጄሪያ ትብብር መጠናከር ለአህጉራዊ ትብብር ወሳኝ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ናይጄሪያ መግባታቸው ይታወቃል።
ጠቅላይ ሚኒስትር…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ።
ለመግዛት የታዘዙት አምስቱ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች አሁን ላይ እየጨመረ የመጣውን የዓየር የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት…
የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ምርቶችን በዱቤ መግዛት የሚያስችል አሠራር ለመዘርጋት ያለመ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ተደራሽ ባልሆነባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ምርቶችን በዱቤ በመግዛት መጠቀም የሚችሉበትን አሠራር ለማበጀት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ፡፡
በውይይቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የዓለም…