Fana: At a Speed of Life!

በቴክሳስ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ በተኩስ እሩምታ 19 ህጻናት እና 2 ጎልማሶችን ገደለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ደቡብ ቴክሳስ በሚገኝ አንድ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በደረሰ ጥቃት 19 ህጻናት እና ሁለት ጎልማሶች ተገደሉ፡፡ የ18 ዓመት ተጠርጣሪ ወጣት ከሰባት እስከ 10 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሕፃናት በሚያስተምር ሮብ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ2014/15 ዓ.ም የምርት ዘመን ለአፈር ማዳበሪያ ግዥ ከ50 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ማድረጉን አስታውቋል። መንግስት የግብርና ዘርፉን ምርታማነት ለማሳደግ ሰፊ ዕቅድ ይዞ እየሰራ ሲሆን÷ ይህን እውን…

በቦረና ዞን የ8ኛ ክፍል ተማሪው የመንደሩን ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ተጠቃሚ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን አንድ የ8ኛ ክፍል ተማሪ ባከናወነው የፈጠራ ሥራ ለ16 ነዋሪዎች የመብራት ኃይል ተጠቃሚ ማድረግ ቻለ፡፡ የቦረና ዞን ዋጫሌ ወረዳ ዌቢቲ ቀበሌ ነዋሪው ተማሪ አደን ሁሴን÷ የቱሉ ወቢ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት…

ማዕከላዊ ዕዝ የትኛውንም የጠላት ኃይል መደምሰስ የሚያስችል ወታደራዊ አቅም ገንብቷል- ሌ/ጀነራል ዘውዱ በላይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ ዕዝ ሀገርን ሊያሸብር የሚያስብ ማናቸውንም የጠላት ኃይል መደምሰስ የሚያስችል ወታደራዊ አቅም መገንባቱን የዕዙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ ማዕከላዊ ዕዝ በተለያየ የመሬት ገፅታ ላይ ሊያጋጥም የሚችል ጠላት ላይ ድል…

በኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድን በተመለከተ ግምገማ ተካሂዷል፡፡ የፀጥታና ደህንነት ኦፕሬሽን አካሄድ ግምገማ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ እና ምክትል ኢታማዦር ሹም ጀነራል…

የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ውጤት የሆኑ እሴቶችን እንዲጠቀምባቸው እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሞ ሕዝብ የገዳ ሥርዓት ውጤት የሆኑ ጠንካራ እሴቶችን እንዲጠቀምባቸው የተለያዩ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። የገዳ ስርዓት አካልና የኦሮሞ ሕዝብ ጥንታዊ የመረዳጃ…

በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ከኖርዌይ ጋር በትብብር ለመስራት ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ በትብብር ለመስራት ከኖርዌይ የአየር ንብረት እና አከባቢ ሚኒስቴር ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ የኖርዌይ የአየር ንብረት እና አከባቢ…

የሲዳማ  ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ልዑካን  በክልሉ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ልማት እንቅስቃሴዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ  ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ልዑካን በክልሉ የሚገኙ የኢንቨስትመንት ልማት እንቅስቃሴዎችን እና መሰረተ ልማቶችን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ በዘርፉ ካሉ የኢንቨስትመንት መሰረተ ልማቶች አንዱ የሆነውን የይርጋለም የተቀናጀ አግሮ ኢንደስትሪ…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የ2014 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የወንዶች ፕሪሚየር ሊግ በወላይታ ዲቻ የእግር ኳስ ቡድን አሸናፊነት…

የደሴ ከተማና አካባቢዋን ሰላም የሚያውኩ ሰርጐ ገቦችን ነቅቶ መጠበቅ እንደሚገባ የከተማ አስተዳደሩ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "አካባቢያችንን ከሰርጐ ገቦችና የማህበረሰቡን ሰላም ከሚያውኩ አካላት ነቅቶ መጠበቅና አንድነትን ማጠናከር ይገባል" ሲሉ የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ አሳሰቡ፡፡ ተቀዳሚ ምክትል…