ስፓርት ብሔራዊ ቡድኑ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገ Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የቀን ለውጥ መደረጉን ካፍ አስታውቋል፡፡፡ በአይቮሪ ኮስት አዘጋጅነት በፈረንጆች 2023 በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የሚደረጉ ጨዋታዎች ከቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላምና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ ነው – አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት በአንጻራዊ ሰላም እና መደበኛ የልማት ሥራዎች መሥራት በሚችልበት ሁኔታ ላይ መሆኑን የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በክልሉ የተጀመረውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎች እና 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባካሄደው ዘመቻ በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎች እና 33 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኪሚሽን በወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምርመራ ዘርፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በጎንደር ከተማ ተጠልለው የነበሩ ዜጎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው Alemayehu Geremew May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ በአይከል ከተማ በወቅታዊ ግጭት ምክንያት ተፈናቅለው በጎንደር ከተማ ተጠልለው የነበሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ወደ ቀደመ ቀያቸው እየተመለሱ ነው፡፡ ለወራት ያህል ከመኖሪያ ቤታቸው ወጥተው በተለያዩ ማቆያዎች ከነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቐለ ገቡ Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ መቐለ መግባታቸውን የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኢትዮጵያ አስታውቋል፡፡ በ5ኛ ዙር መቐለ የገቡት የኮሚቴው ተሽከርካሪዎች÷የህክምና ቁሳቁስ፣ የምግብ ድጋፎችን፣ የውሃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካ ወጣቶች የአህጉሪቱን ችግሮች በመጋፈጥ መፍትሄያቸው ላይ ሊያተኩሩ ይገባል- አቶ ደመቀ መኮንን Feven Bishaw May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የአህጉሪቱን ችግሮች በመጋፈጥ መፍትሄዎቻቸው ላይ ሊያተኩሩ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የ2022 የፓን አፍሪካ ወጣቶች ስብሰባ በአዲስ አበባ በዛሬው ዕለት መካሄድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት 3 ሺህ 184 መጻሕፍት አበረከተ Melaku Gedif May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአብርሆት ቤተ መጻሕፍት 3 ሺህ 184 መጻሕፍት አበረከተ፡፡ የዩኒቨርሲቲው አብያተ መጻሕፍት ዳይሬክተር ወይዘሮ አዲስዓለም ጉልማ ÷ ትውልድን ለመቅረፅ ለተገነባው አብርሆት ቤተ መጻሕፍት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን…
የሀገር ውስጥ ዜና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለምርምርና ለቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራ ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ፖሊሲውን በማጠናከር ረገድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በምርምርና በቴክኖሎጂ ፈጠራ እገዛ ሊያደርጉ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ 30ኛው ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባኤ ''ምርምር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ከአፍሪካ ጋር ያላት ትብብር በዲፕሎማሲው መስክ ሁልጊዜ ቅድሚያ የምትሠጠው መሆኑን ቻይና ገለፀች Alemayehu Geremew May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዲፕሎማሲዋ ቅድሚያ የምትሠጠው ከአፍሪካ ጋር በትብብር መሥራት መሆኑን የሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ገለጹ፡፡ ዋንግ ዪ ይህን ያሉት በቤጂንግ በተከበረው 58ኛው “የአፍሪካ ቀን” ክብረ-በዓል ላይ ነው፡፡ በአውሮፓውያኑ የቀን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ሳምንት በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል – የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ዮሐንስ ደርበው May 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍል በቀጣዩ አንድ ሳምንት ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ለኢዜአ በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷ በመጪው አንድ ሳምንት…