ስፓርት የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው ተሸነፈ Feven Bishaw May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በናይጄሪያ አቻው 1ለ 0 ተሸንፏል፡፡ ዛሬ ቡድኑ የዓለም ዋንጫ ማጣርያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከናይጄሪያ አቻው ጋር አድርጓል፡፡ በጫዎታውም የኢትዮጵያ ከ17…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል መሰናክሎችን በመቋቋም ግዳጁን በስኬት እየፈፀመ ይገኛል – ሜጀር ጄኔራል ጆይሳኩር ሜኖን ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰላም አሰከባሪ ኃይል አስቸጋሪ የመሬት አቀማመጥና መሰናክሎችን በመቋቋም ግዳጁን በስኬት እየፈፀመ እንደሚገኝ በተባበሩት መንግስታት የሠላም ማሰከበር ስትራቲጂክ ግንኝነት ኃላፊ ሜጀር ጄኔራል ጆይሳኩር ሜኖን ተናገሩ።…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአንድ ዓመት ውስጥ በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም 60 ሚሊዮን ዜጎች ተፈናቅለዋል Feven Bishaw May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ግንቦት 12፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በፈረንጆቹ 2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ምክንያት በዓለም ላይ 60 ሚሊዮን ዜጎች መፈናቀላቸውን ሪፖርቶች አመለከቱ፡፡ በ2021 በግጭት እና በተፈጥሮ አደጋዎች ከተፈናቀሉ ሰዎች ከ18 ዓመት በታች የሆናቸው ዜጎች መሆናቸውን የውስጥ ተፈናቃዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት 1ሺህ 167 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ስራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺህ 167 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው መመለስ ተችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በዋግ ኽምራ ዞን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የአተት ክትባት እንደሚሰጥ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዋግ ኽምራ ዞን ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ትውከት (አተት) ወረሽኝን አስቀድሞ ለመከላከል “ኢቪኮሆል” የተባለ ክትባት እንደሚሰጥ የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በብሄረሰብ ዞኑ ከ88 ሺህ በላይ ተፈናቃይ ወገኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው እና ሴንሆን የማር ምርቶች የጤና ብቃት ማረጋገጫ የላቸውም አለ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ሮም የገበታ ጨው እና ሴንሆን የማር ምርቶች የጤና ብቃት ማረጋገጫ ባለማግኘታቸው ከገበያ እየሰበሰቡ መሆናቸውን ገለጸ፡፡ በባለስልጣኑ ሮም የገበታ ጨው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ76 ንጹሃን ዜጎችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲጠፋ ያደረጉ ተከሳሾች እስከ እድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው Melaku Gedif May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን በማንዱራ፣ ዳንጉር እና ፓዊ ወረዳዎች የ76 ንጹሃን ዜጎችን ህይወት በአሰቃቂ ሁኔታ እንዲጠፋ ያደረጉ ተከሳሾች እንደየወንጀል ተሳትፏቸው ከእድሜ ልክ ጀምሮ በጽኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በአረርቲ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ 447 ተፈናቃዮች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በአረርቲ ከተማ ለሚገኙ 1 ሺህ 447 ተፈናቃይ ወገኖች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ ከሰሜን ሸዋ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማዕከል የተላከ ሲሆን ፥ 220 ኩንታል የምግብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ከ3 ሺህ 600 በላይ ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ ዮሐንስ ደርበው May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ወግዲ ወረዳ ለአሸባሪው ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ 3 ሺህ 664 ሕገ ወጥ ጥይት ተያዘ፡፡ ግንቦት 12 ቀን 2014 ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ መነሻውን ቦረና ወረዳ አድርጎ ወግዲ አቋርጦ ደራ ለኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረበ Feven Bishaw May 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከማላዊ እና ግብፅ ጋር ለሚያደርጋቸው ጨዋታዎች ዝግጅት ለ28 ተጫዋቾች ጥሪ አቀረበ፡፡ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት ዋልያዎቹ በግንቦት 25 እና 29 ከማላዊ እና ግብጽ…