ምንጩ ያልታወቀ 9 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ንብረት አካብቷል በተባለ የቀድሞ ፖሊስ አባል ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህጋዊ የወር ገቢው ጋር የማይመጣጠንና ምንጩ ያልታወቀ 9 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ንብረትና ገንዘብ አካብቶ በተገኘው የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪ በነበረ ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡
በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ መርማሪ ሆኖ ሲሰራ…