Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ከዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር ካትሪን ራስል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ አዲስ ከተሾሙት የዩኒሴፍ ዋና ዳይሬክተር ካትሪን ራስል ጋር ተወያይተዋል። ዋና ዳይሬክተሯ በኢትዮጵያ በሰው ሠራሽና በተፈሮ አደጋ የተጎዱ በርካታ ሕጻናትን ሁኔታ በቦታው ተገኝቶ ለማየትና ለመርዳት የሚያስችላቸውን…

በባሕርዳር ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ዝግጅት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር ዝግጅት ተካሄደ። የጎዳና ላይ ኢፍጣር ዝግጅት የባሕር ዳር ከተማና በአካባቢው የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት ነው የተካሄደው። በዝግጅቱ ላይ የክርስትና እና የሌሎች ሃይማኖቶች ተከታይ…

ካናዳ በአፍሪካ ቀንድ በምግብ እጥረት ምክንያት ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ለመርዳት የ73 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 19፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳ መንግስት በአፍሪካ ቀንድ በምግብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሚሆን 73 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ ኢትዮጵያን፣ ኬንያ እና ሶማሊያን ተጠቃሚ እንደሚያደርግ መገለፁን በኢትዮጵያ የካናዳ…

ከዒድ እስከ ዒድ ወደ አገር ቤት ጥሪ የመከፈቻ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዒድ እስከ ዒድ ወደ አገር ቤት ጥሪ የመከፈቻ መርሐ ግብር በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ በመክፈቻ መርሃ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች…

ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም- የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃይማኖት የሰላም እንጂ በምንም ምክንያት የግጭት መንስኤ ሊሆን አይችልም ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በትናንትናው ዕለት በአማራ ክልል በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ክስተት አስመልክቶ…

ከሳዑዲ ዓረቢያ 1ሺህ 28 ኢትዮጵያውያን ወደ አገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲ ዓረቢያ ችግር ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 28 ኢትዮጵያውያን በዛሬው ዕለት ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ከተመላሾቹ ውስጥ አራቱ ህጻናት ሲሆኑ÷1ሺህ 24 የሚሆኑን ደግሞ ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር…

በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በማበርከት ላይ የሚገኙ አካላት በሰላም ግንባታ ላይም ሊያተኩሩ ይገባል – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በማበርከት ላይ የሚገኙ አካላት በሰላም ግንባታ ላይም እንዲያተኩሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጠየቁ፡፡   ርዕሰ መስተዳድሩ የዓለም የምግብ ፕሮግራም ልዑካንን ዛሬ…

በሐዋሳ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በሐዋሳ ከተማ ተገንብተው የተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችን መረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ ÷ የክልሉ ምክር ቤት አፈጉባኤ ወይዘሮ ፋንታዬ ከበደ ፣የሐዋሳ ከተማ…