የሀገር ውስጥ ዜና የስልጤ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት አራተኛ ዙር ድጋፍ አደረገ Feven Bishaw Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስልጤ ዞን ለመከላከያ ሰራዊት ከ13 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ አደረገ። ዞኑ ለአራተኛ ጊዜ 323 ሰንጋዎችን፣ 36 በግና ፍየል ነው ድጋፍ ያደረገው፡፡ የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ሀላፊ አቶ ተፈሪ አባተ ÷የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሳይበር ደህንነቱ ላይ የተሰነዘሩ በርካታ ጥቃቶችን መመከት መቻሉ ተገለጸ Meseret Awoke Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በሳይበር ደህንነቱ የተሰሩ ጠንካራ ስራዎች ኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ በርካታ ጥቃቶች መመከት ማስቻሉ ተነገረ። ሁለተኛው የሳይበር ደህንነት ወር በኢትዮጵያ መጠናቀቁን አስመልክቶ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳዳሩ ወሎ ግንባር ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረገ Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ወሎ ግንባር ለሚገኙ የመከላከያ ሰራዊት አባላት ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የአይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ወሎ ግንባር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለተፈናቃዮች ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ Meseret Demissu Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከ140 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ ከ150 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወገኖች የሚውል መሆኑንም ማህበሩ ገልጿል። በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ከዓለም ባንክ የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ጋር ተወያዩ። ዳይሬክተሩ ኢትዮጵያ ብዙ ወጣቶች የሚገኙባት አገር እንደመሆኗ መጠን ያላትን ሀብት በመጠቀም እንደ ግብርና እና ቱሪዝም…
የሀገር ውስጥ ዜና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፍና ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ በዲሲ ተካሄደ Melaku Gedif Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የህልውና ዘመቻ የሚደግፍና የአሜሪካን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሂዷል። ሰላማዊ ሰልፉ “በሃገር ህልውና እና አንድነት አንደራደርም” በሚል መሪ ቃል ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጠላቶቿን አሸንፋ የአፍሪካ ፈርጥና ምሳሌ ትሆናለች – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Demissu Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዛሬም እንደ ጥንቱ ጠላቶቿን አሸንፋ የአፍሪካ ፈርጥና ምሳሌ ትሆናለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ኢትዮጵያን ለማፍረስ የተነሱ ሰዎች ህይወታቸውን ገብረው ኢትዮጵያን የሚያፈርሱ ከሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰልፉ ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም ጫና የማይንበረከኩ መሆናቸውን ያሳዩበት ነው- ዶክተር ለገሰ ቱሉ Meseret Demissu Nov 9, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተካሄዱ ሰላማዊ ሰልፎች ኢትዮጵያውያን ለየትኛውም የዓለም አቀፍ ጫና የማይንበረከኩ መሆናቸውን ያሳዩበት ነው ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ገለጹ። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ4 ሚሊየን ብር በላይ በሚገመት የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ላይ ስርቆት ተፈጽሟል – አገልግሎቱ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በደቡብ ሪጂን ባለፉት ሦስት ወራት ከ4 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኤሌትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ስርቆት መፈጸሙ ተገለጸ። በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋሲል እና የባህር ዳር እግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች ለተፈናቃዮች 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ ዮሐንስ ደርበው Nov 8, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲል እና ባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለቦች ደጋፊዎች ''እኔ አለሁ ለወገኔ'' በሚል መሪ ሀሳብ ለተፈናቀሉ ወገኖች ያሰባሰቡትን 5 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገበትን ድጋፍ አስረከቡ። የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው አባል…