Fana: At a Speed of Life!

መከላከያ ሰራዊትን በሰው ኃይል ለማጠናከር በሚሰሩ ሥራዎች አመራሩ በትኩረት ሊንቀሳቀስ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱልጀባር መሀመድ መከላከያ ሰራዊትን በሰው ኃይል ለማጠናከር በሚከናወነው ስራ አመራሩ በትኩረት መንቀሳቀስ ይገባል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ሀላፊው ÷ ከወረዳ አመራር ፣ የጸጥታ ኃላፊዎች እና ከሌሎች…

ዛሬ የተጀመረው የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ መሰጠት የተጀመረው የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ቀንን አስመልክቶ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም÷ ፈተናው በሰላማዊ መንገድ መከናወኑን ገልጸው÷…

በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ሁለት የጠላት ኢላማዎች በአየር ሃይል ተመቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በራያና ሃጂ ሜዳ (ኪሊዋ) የሚገኙ የህወሓት የሽብር ቡድን ማሰልጠኛዎች በአየር ኃይል መመታታቸውን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንደተመላከተው÷ በራያ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ስዊድን የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ እንዲጠናከር ለምታደርገው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስዊድን የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለመደገፍ ስለምታደርገው አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ÷ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው በሀገራዊ…

ኢትዮጵያውያን የአፍሪካን ጦርነት ነው እየተዋጉ ያሉት” – የዩጋንዳ ጋዜጠኛ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀገራቸውን ብቻ ሳይሆን መላ አፍሪካን ከአሜሪካ የአዕምሮ እና የአካል እስራት ነፃ ለማውጣት አዲሱን ትግል እየመሩ እንደሚገኙ ዩጋንዳዊው ጋዜጠኛ  ገለጸ፡፡ በአፍሪካ ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራው ፊውቸሪካል የተባለ…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  መደበኛ ስብሰባውን  ነገ ያካሂዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባ ነገ ይካሄዳል፡፡ ምክር ቤቱ  በሚያካሂደው ሁለተኛ መደበኛ ስብሰባው የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ  ኮሚቴ  አባላትን ለመሰየም  የቀረበውን የውሳኔ…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ለተፈናቃዮች የሚውል የምግብ እና የተለያዩ ድጋፎችን ላከች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ ሰብዓዊ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች የሚውል 50 ቶን ምግብን ጨምሮ የተለያዩ የሰብዓዊ ድጋፎችን ልካለች፡፡ በሀገሪቱ ቀይ መስቀል በኩል የተደረገው ድጋፍ 50 ቶን ምግብን ጨምሮ ለጤና…

ከድል ዜና ጠባቂነት ተላቀን ወደ ድል አድራጊነት እንሸጋገራለን-የሃረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከድል ዜና ጠባቂነት ተላቀን ወደ ድል አድራጊነት እንሸጋገራለን ሲል የሃረሪ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለጸ።   የጋራ ምክር ቤቱ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው የአቋም መግለጫ÷ ኢትዮጵያ ወደ ጦርነት የገባችው ፈልጋ…

ወጣቶች ህወሓት እስከሚወገድ ለሰራዊቱ ደጀንነታቸውን ሊቀጥሉ ይገባል-የደቡብ ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤትወጣቶች የሽብር ቡድኑ ህወሓት ለአንድና ለመጨረሻ ጊዜ እስከሚወገድ ድረስ ደጀንነታቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡   በደቡብ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ…

የኮንፌደሬሽን ጥምረት ፈጥረናል ብለው ብቅ ያሉ የህወሓትደጋፊዎችን ጥምረቱ አይቀበልም – የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክርቤት

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሞኑን በአሜሪካ በህወሓት መሪነት በኮንፌደሬሽን ጥምረት ፈጥረናል ብለው ብቅ ያሉ ሃይሎች ተግባር እንደሚያወግዝ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አስታወቀ። የዛሬ አመት ህወሓት በአገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የፈፀመው ክህደት አገርን ለዛሬ…