Fana: At a Speed of Life!

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የ100 ቀናት የስራ እቅዳቸውን አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ ሹመት የተሰጣቸው አምባሳደሮች በመጀመሪያዎቹ 3 ወራት የሚያከናውኗቸውን የስራ እቅድ ዛሬ አቅርበዋል።   አምባሳደሮቹ የ100 ቀናት እቅዶቻቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውጭ…

ፕሬዚዳንት ፑቲን የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል መታደግ ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን የተካሄደ ያለው የሩሲያ ወታደራዊ ዘመቻ ዋና ዓላማ ዶንባስን ከዘር ማጥፋት ወንጀል ነፃ ማውጣት ነው ሲሉ የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡ ፕሬዚደንቱ በሉዚን ስታዲየም ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት፥ሩሲያ ያካሄደችው…

በቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ አለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ሺህ 500 ሜትር የቤልግሪድ 2022 የቤት ውስጥ የዓለም ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ለፍጻሜ ማለፍ ችለዋል፡፡   በወንዶች የ1 ሺህ 500 ሜትር ማጣሪያ ታደሰ ለሚ 3 ደቂቃ ከ 38 ሰከንድ በመግባት ማጣሪያውን አንደኛ ሆኖ…

የደቡብ ክልል ምክር ቤት ሁለት ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ክልል ምክር ቤት በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የቀረቡለትን ሁለት ሹመቶች በሙሉ ድምጽ አጽድቋል።   በዚሁ መሰረት፡-   1. አቶ ክፍሌ ዋና - የክልሉ ምክር ቤት ምክትል አፈ…

“የማዕድን ዘርፍ የ8 ወራት አፈጻጸም መልካም የሚባልና ከፍተኛ ተስፋ የሚታይበት ነው”-ኢ/ር ታከለ ኡማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ዘርፍ የ8 ወራት አፈጻጸም መልካም የሚባልና ከፍተኛ ተስፋ የሚታይበት መሆኑን የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለጹ፡፡   ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ ÷በዛሬው ዕለት ከሁሉም ክልል የማዕድን…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔውም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 234 ተማሪዎችን አስመረቀ። ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢሆንም በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የመመረቂያ ጊዜያቸው ተራዝሞ እንደነበር…

የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ ነው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ ከ200 ሺህ በላይ ምሩቃንን ያፈራው የቱሪዝም ማሰልጠኛ…

በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙሃን…

በኢትዮጵያ ከ13 ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍተቶች መኖራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከ13ሺህ በላይ ደረጃዎች ቢወጡም አምራቾች ፣ አገልግሎት ሰጪዎችና ተጠቃሚዎች ደረጃዎችን በሚፈለገው ልክ ከመተግበርና ጥቅም ላይ ከማዋል አንፃር ክፍተቶች መኖራቸውን የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲቲዩት ዳይሬክተር ዶክተር መሠረት በቀለ ገለጹ፡፡…