ከውጭ በግዢ የገባው የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ በወቅቱ እንዲደርስ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ወደ ሀገር ውስጥ የገባውን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ተደራሽ እንዲያደረጉ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
ግብርና ሚኒስቴር በ2014/15 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ ከተለያዩ ክልሎች…