የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ ለጀነራል መኮንኖች የሰጡት ገለፃ እና የሥራ መመሪያ Amare Asrat Apr 15, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=dUEMnTbTPE4
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ ” ኑ አብረን በጋራ እናፍጥር” በሚል መሪ ቃል ታላቅ የጎዳና ላይ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ፒያሳ ጎዳና ታላቅ የኢፍጣር መርሃ ግብር ተካሂዷል ። በመርሃ ግብሩ የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች፣ የእስልምና እምነት አባቶችና የእምነቱ ተከታዮች ተሳትፈዋል፡፡ የደሴ ከተማ ህዝባዊ መጅሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘይት ገበያው ላይ ተጽእኖ እያሳረፉ ያሉ አስመጭዎችን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ ነጋዴዎች ተናገሩ Alemayehu Geremew Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘይት ገበያው ላይ ተጽእኖ እያሳረፉ ያሉ አስመጭዎችን መንግስት በአግባቡ ሊቆጣጠር እንደሚገባ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ነጋዴዎች ተናገሩ። መንግስት ለባለሃብቶች መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎችን ያለ ውጭ ምንዛሬ ፈቃድ እንዲያስገቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጥላ ሥር የሚንቀሳቀሰው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስተባባሪነት የሰብዓዊ ዕርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደረሱ። የድጋፍ ስርጭቱ በዚህ ሳምንት በሰሜን ምዕራብ ትግራይ እንደሚጀምርም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል የፊቼ ጨምበላላ በዓልን ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁን አስታወቀ Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጨምበላላ በዓል ከሁለት ሳምንታት በኃላ እንደሚከበር የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ለበዓሉ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ የቢሮው ሀላፊ አቶ ጃጎ አገኘሁ ÷በዓሉን አስመልክተው በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አማካኝነት የሚካሄደውን የሰላም ጥረት ይደግፋል – አቶ ደመቀ መኮንን Melaku Gedif Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግስት በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አማካኝነት የሚካሄደውን የሰላም ጥረት እንደምትደግፍ አረጋገጡ። አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ህብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት አደንቃለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ Melaku Gedif Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደንቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 250 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሦስት ዙር በተከናወነ በረራ ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ የመመለስ ስራ 1 ሺህ 250 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 674 ሴቶች፣ 366 ሕጻናትና ቀሪዎቹ ወንዶች መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በታይዋን የውስጥ ጉዳይ ላይ የምታደርገው ትንኮሳ በእሳት እንደ መጫዎት ይቆጠራል – ቻይና Melaku Gedif Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፓርላማ አባላትን ያካተተ የልዑካን ቡድን በታይዋን ጉብኝት ማድረጉን ተከትሎ ቻይና በታይፔ አቅራቢያ ወታደራዊ ልምምድ እያደረገች መሆኗ ተገልጿል፡፡ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የባሕርዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የዓይነት ድጋፍ አደረገ Alemayehu Geremew Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕርዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር በግጭቱ ምክንያት ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በሰቆጣ መጠለያ ጣቢያ ለሚገኙ ወገኖች ግምቱ ከ3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆን የዓይነት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ማኅበሩ 350 ኩንታል የስንዴ ዱቄት፣ 170…