Fana: At a Speed of Life!

በክልል ከተሞች ለተለያዩ ጉዳዮች ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን እያማረረ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ከተሞች በተለያዩ ስያሜዎች በመንግስት አካላት ያለደረሰኝ የሚሰበሰብ ገንዘብ ህብረተሰቡን በከፍተኛ ደረጃ እያማረረ መሆኑ ተመላከተ፡፡ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስተያየታቸውን የሰጡ የሻሸመኔ፣ ጅማ እና…

ሚኒስቴሩ በአገር አቀፍ ደረጃ ከ3 ሺህ 700 በላይ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተገነቡ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ከ3 ሺህ 700 በላይ ንጹህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች በመጠጥ ውሃ ማስተባበሪያ ፕሮግራም እየተገነቡ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታውቋል።   የውሃ እና ኢነርጅ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር አስፋው ዲንጋሞ…

የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 9 ቀን ጀምሮ አውደ ርዕይ እና ባዛር አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከሚያዝያ 9 ቀን እስከ ሚያዝያ 15 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ አውደ ርዕይ እና ባዛር ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በአውደ ርዕዩ እና ባዛሩ 181 የጥቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች 10…

‘‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ’’ መርሐ ግብር ለመሳተፍ እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት ምሽት ጀምሮ ‘‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ’’ ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ማድረግ መጀመሩን ጥምር ኮሚቴው ገልጿል። የኮሚቴው ሊቀመንበር ኡስታዝ አቡበከር አሕመድና የኮሚቴው…

ግብርና ሚኒስቴር የተፈጥሮ ማዳበሪያዎችን በስፋት ለመጠቀም በተጠናከረ መልኩ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች ጥቅም ላይ መዋል የጀመሩትን የተፈጥሮ ማዳበሪያ እና “ቨርሚ” የተሰኘ ኮምፖስት በስፋት ለመጠቀም ሥራዎች መጀመራቸውን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር የአፈር ልማት ማሻሻያ ዳይሬክተር ተፈራ ሰሎሞን…

አምባሳደር አደም መሀመድ ከቱርክ ሲ ቪል አቪዬሽን ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሀመድ እና በቱርክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርያል ማናጀር ፋኪያ አብደርህማን ከቱርክ የሲቪል አቪዬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ዶ/ር ከማል ዬኩሱክ ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ'ለደግ ሚድዋይፈ ኮሌጅ' የተቋቋመውን የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎብኝተዋል:: ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአሁኑ ጊዜ 115 ወጣት ሴቶችን ከሁሉም ክልሎች አምጥቶና ሙሉ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ኢትዮጵያ እና እስራኤል የበለጠ ተቀራርበው ሊሠሩ ይገባል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ እና እስራኤል በጤና፣ በግብርና እና በኢንቨስትመንት ዘርፎች የበለጠ ተቀራርበው መሥራት እንዳለባቸው ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በአቶ ጋዲ ይባርከን የእስራኤል ፓርላማ አባልና…

በ“ኢድ እስከ ኢድ ጥሪ” ዳያስፖራው በስፋት እንዲሳተፍ ሚሲዮኖች የጀመሩትን ንቅናቄ ሊያጠናክሩ ይገባል – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ”ኢድ እስከ ኢድ ጥሪ” ዳያስፖራው በስፋት እንዲሳተፍ ሚሲዮኖች የጀመሩትን የዳያስፖራ ንቅናቄ አጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ አሳሰቡ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታና የኢድ እስከ ኢድ ጥሪ…

ከሳዑዲ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ ዓረቢያ ለተመለሱ 250 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ማምሻውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኢፍጣር አድርገዋል። ከሳዑዲ አረቢያ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት በተካሄደው…