Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል ነዋሪዎች ማንኛውንም የነፍሥ ወከፍ መሣሪያ በመያዝ እንዲዘምቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ነዋሪ ያለዉን ማናቸዉንም የነፍሥ ወከፍ መሣሪያና ትጥቅ እንዲሁም ተያያዥ ግብዓቶችን በመያዝ ከልዩ ኃይሉና ከመከላከያ ሠራዊቱ ጎን እንዲሠለፍ እና ሕዝቡ ከተደቀነበት አደጋ እንዲታደግ የክልሉ መንግስት ጥሪ አቀረበ።…

ለመከላከያ ጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ወታደራዊ መደብር እና መዝናኛ ክበቦች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለመከላከያ ጦር ኃይሎች አጠቃላይ ሆስፒታል ከ2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአልባሳት ድጋፍ አደረገ፡፡ ዳይሬክቶሬቱ 1 ሺ 300 ብርድ ልብሶችን ነው…

ደማችሁን የምንመልሰው ለታላቅ ህዝብ የምትመጥን ታላቅ ሀገር በመገንባት ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ አንደኛ አመት መታሰቢያን በማስመልከት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ መልዕክቱ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ሌሎችን ማኖር ጀግንነት…

የተለያዩ ተቋማት የሰሜን እዝ በህወሓት የተጨፈጨፈበትን አንደኛ አመት አሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የሰሜን እዝ በሽብርተኛው የህወሓት ቡድን ከጀርባው የተወጋበትን አንደኛ አመት በዛሬው ዕለት አስበዋል። ተቋማቱ አሸባሪው ህወሓት በሀገር መከላከያ ሰሜን እዝ ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም…

በሐረሪ ክልል የጦር መሳሪያ ያለው ግለሰብ እንዲያስመዘግብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ማንኛውም የጦር መሳሪያ ያለው ግለሰብ በማስመዝገብ እራሱንና አካባቢውን እንዲጠብቅ ጥሪ ቀርቧል። የክልሉ ሠላምና ጸጥታ አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ አቶ ጥላሁን ዋደራ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡…

ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል አፈ ጉባኤ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ከሁሉ በላይ በመሆኗ÷ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነትና አብሮነትን ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የደቡብ ክልል አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋጤ ሰርሞሎ ተናገሩ፡፡ ከጠላቶች የሀሰት ወሬ መራቅና ከመከላከያ ሰራዊቱ ጎን መቆም አስፈላጊ…

ጠላትን በደማችን እና በአጥንታችን ቀብረን የኢትዮጵያን ክብር ቀና እናደርጋለን- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ የክህደት ጥቃትና አረመኔያዊ ጭፍጨፋ ያካሄደበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየታሰበ ነው። በመታሰቢያ መርሃ ግበሩ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት…

ህወሓት በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት የፈጸመበት አንደኛ ዓመት በክልሎች ታስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት በሰሜን ዕዝ የሀገር መከላከያ ሰራዊት አባላት ላይ ጥቃት የሰነዘረበት አንደኛ ዓመት በተለያዩ ክልሎች ታስቦ ውሏል፡፡ በሃረሪ ክልል በተደረገው የመታሰቢያ ስነስርዓት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ኦድሪን በድሪን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ…

መታገል እየቻለ ትግሉን የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም – የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን ÷ የሕዝቡን ማዕበል በመጠቀም አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ቡድን ሙሉ በሙሉ እንዲደመሰስ ለማድረግ ዝግጅት መደረጉን ገልጸዋል፡፡ የክልሉ መንግሥት ባስተላለፈው የክተት ጥሪ መሰረት ÷ የዞኑ…

አዲቡክራይ የህወሃት ሽብር ቡድን ማሠልጠኛ ማዕከል በአየር ሃይል ተመታ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የህወሃት ሽብር ቡድን ማሠልጠኛ ማዕከል በአየር ሃይል መመታቱን የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አስታወቀ። በዚህ ማሠልጠኛ ማዕከል በአሁኑ ወቅት ጁንታው ለሽብር ተልእኮ የመለመላቸውን በርካታ ታጣቂዎች…