የሀገር ውስጥ ዜና ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Awoke Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የ10 ዓመት ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከቡና ወጪ ንግድ ከ894 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሻፊ ኡመር ዛሬ በሰጡት መግለጫ ÷ ባለስልጣኑ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች Feven Bishaw Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንድታቆም ሩሲያ አስጠነቀቀች። አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬን የሚያደርጉትን ኃላፊነት የጎደለው ወታደራዊ ድጋፍ እንዲያቆሙ እንጠይቃለን ብላለች ሩሲያ። ይህ የማይሆን ከሆነ…
ስፓርት በ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን የአማራ ክልል አሸናፊ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን አማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አሸናፊ ሆኗል። በቢሾፍቱ ከተማ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የነበረው የ2014 የኢትዮጵያ ውኃ ዋና ሻምፒዮን ዛሬ ተጠናቋል። የአማራ ክልል በሁለቱም ፆታ አጠቃላይ አሸናፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢመደአ እና የአማራ ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ Alemayehu Geremew Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር (ኢመደአ) እና የአማራ ባንክ በሳይበር ደኅንነትና መሰል ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት በዛሬ እለት ተፈራርመዋል። በስምምነቱ ላይ የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች እየተሰጠ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 7፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሁለተኛው ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በሀገር አቀፍ ደረጃ በተለያዩ ክልሎች መሰጠት ጀምሯል፡፡ ክትባቱ በጋምቤላ ክልል እየተሰጠ ሲሆን ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ 140 ሺህ ህፃናት ክትባቱ የሚሰጥ መሆኑን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተከል ዞን 247 የሚሆኑ የጉህዴን ታጣቂዎች ለመንግሥት እጅ ሰጡ ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ 247 የሚሆኑ የጉህዴን ታጣቂ ዎች እጅ መስጠታቸውን የዳንጉር ወረዳ ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡ የወረዳው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ሻለቃ ደምስ ዳኘ÷ በወረዳው የአሸባሪውን ህውሓት ተልዕኮ ተቀብለው የጉሙዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥቁር ህዝቦች የታሪክ ፣ የቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከልን ለማቋቋም የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዙ አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ Alemayehu Geremew Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለጥቁር ህዝቦች ታሪክ፣ ቅርስ ማቆያና የትምህርት ማዕከል ምሥረታ ሂደት መፋጠን ድጋፍ እንደሚያደርጉ ተናግረዋል፡፡ አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ ከጥቁር ህዝቦች የህግ፣ የታሪክና የማኅበራዊ ሣይንስ ምሁራን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የ9 ወራት የበጀት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የፌዴራል መንግሥት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ያለፉትን 9 ወራት የበጀት አፈጻጸም ግምገማ በተመረጡ ጉዳዮች ላይ እየተካሄደ ነው። የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር የክትትልና ግምገማ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች Meseret Awoke Apr 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች። የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ ሞስኮቫ የተባለችው የሩሲያ ሚሳኤል ተሸካሚ መርከብ ልትሰጥም የቻለችው መርከቧ የተሸከመችው ጥይት በመፈንዳቱ እና የመርከቧ ውስጠኛ ክፍል በእሳት በመጎዳቱ…