Fana: At a Speed of Life!

በጦርነቱ የታጣውን ምርት ለማካካስ የቀውስ ወቅት ዕቅድ ይተገበራል – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የታጣውን ምርት ለማካካስና እንስሳትን ለመተካት የቀውስ ወቅት ዕቅድ እንደሚተገበር የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የእርሻና ሆርቲካልቸር ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ተፈናቅለው በባህርዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል። ከ20 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመተውን የምግብና…

የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ለተፈናቀይ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት በአማራ ክልል ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአይነት ድጋፍ አደረጉ። ድጋፉ ፓሰታ ፣ መኮሮኒ ፣ብርድልብስ ፣አንሶላ ፣ፍራሽ ፣ የንጽህና…

ምክር ቤቱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን ህዝበ ውሳኔ ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት 6ኛ የፓርላማ ዘመን 1ኛ ዓመት የስራ ጊዜ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ዛሬ ያካሂዳል። የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዛሬ በሚካሄደው አስቸኳይ ስብሰባው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልልና ህዝበ ውሳኔ…

በአሸባሪው ህወሀት ጥቃት ሀገራችን ፈጽሞ አትንበረከክም – የደቡብ ክልል መንግስት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል መንግስት በወቅታዊ ሀገራዊ እና ክልላዊ ጉዳይ ላይ ባወጣው መግለጫ እንደገለጸው አሸባሪው ህወሀት እየፈጸመ ባለው ጥቃት ሀገራችን ፈጽሞ ልትንበረከክ አትችልም። ሽብርተኛው ህወሀት ሀገሪቱን እየመራ…

ባለድርሻ አካላት የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት የቁጥጥር ስራን እናጠናክራለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል የኮንትሮባንድ እንቅስቃሴን ለመግታት የቁጥጥሩን ስራ እንደሚያጠናክሩ ባለድርሻ አካላት ተናገሩ። የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኮንትሮባንድን መከላከል በሚቻልበት ዙሪያ በሐረር ከተማ ከባለድርሻ አካላት…

ዓለም አቀፍ የመምህራን ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከበረ

•መምህራን ለሀገር ዘላቂ ሰላም የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ አቀረበ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መምህራን ለሀገር ዘላቂ ሰላም መረጋገጥ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ጥሪ አቀረበ። የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት ዶክተር…

ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የጠላትን ሴራ ማክሸፍ ይገባል -ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድኑ የሚነዛውን የሃሰት ወሬ ባለመስማት ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የጠላትን ሴራ ማክሸፍ እንደሚገባ ብርጋዴር ጀኔራል ናስር አባዲጋ ተናገሩ። ቡድኑ ከሀገር ማፍረስ ተግባሩ በሻገር ልዩነትን በመፍጠር ዜጎችን እርስ…

በጎንደር ከተማ ከ480 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚካሄዱ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ከ480 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶች ዛሬ በከተማ አስተዳደሩ የምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ተጎበኙ፡፡ የልማት ፕሮጀክቶቹ በከተማው የሚገኙ ከ6 ሺህ በላይ ወጣቶችን የስራ እድል ተጠቃሚ…

ህብረተሰቡ ከሀሰተኛ መረጃዎች እራሱን እንዲጠብቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ያልተረጋገጡ መረጃዎችና በአንዳንድ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና ተቋማት ስም ሆን ተብሎ ከሚተላለፉ ሃሰተኛ መረጃዎች እራሱን መጠበቅ እንደሚገባው ማሳሰቢያ ተሰጠ። በሀገሪቱ መረጋጋት እንዳይኖርና በየአካባቢው ያለው ህብረተሰብ እንዲሸበር…