ሩሲያ አሜሪካ ምዕራባውያኑን በማስተባበር ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት ካላቆመች እርምጃ እንደምትወስድ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ወደ ዩክሬን የምትልከውን የጦር መሣሪያ አቅርቦት የማታቆም ከሆነ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡
የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ራያብኮቭ አሜሪካ ወደ ዩክሬን የጦር መሳሪያዎች እየላከች መሆኑን ሀገራቸው…