Fana: At a Speed of Life!

ክልሉ በመኸር ወቅት የጀመረዉን ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል አስፈላጊዉ ድጋፍ ይደረጋል- አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል በመኸር ወቅት የጀመረዉን ስራ በበጋ የመስኖ ስራም አጠናክሮ እንዲቀጥል ድጋፍ እንደሚደረግ የግብርና ሚኒስትሩ አቶ ዑመር ሁሴን ገለፁ፡፡ በሶማሌ ክልል በፋፈን ዞን አሮሬስ ወረዳ በኩታ ገጠም እርሻ የለማ የስንዴና የማሽላ ማሳዎች…

የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊቱ  ዛሬም  ከፍተኛ  ተጋድሎ በማድረግ ላይ ይገኛል  ሲል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ በደሴ ግንባር የተከሰተውን ሁኔታ በማስመልከት ለጋዜጠኞች ማብራሪያ የሰጡት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ፣ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ደረጀ ድጉማና የክልሉ የጤና ቢሮ ሐላፊ የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ሼህ ሐሰን የበሬ ሪፈራል ሆስፒታል ጎበኝተዋል ። በጉብኝታቸውም የሲቲ እስካን ፣የእናቶችና ህፃናት የኩላሊት እጥበት አገልግሎት…

አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ ነን- የደንቢያ ወረዳ አርሶ አደሮች

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን መንግስት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ዝግጁ መሆናቸውን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የሰራባ ዳብሎ ቀበሌ አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ÷ አሸባሪው…

ግጭቶች ባሉባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን እንዲመዘገቡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በመቐለ ፣ በአዲግራት፣በአክሱም ፣በራያና በወልድያ ዩኒቨርስቲዎች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራንን ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በጊዜያዊ ለመመደብ እንዲያስችል እንዲመዘገቡ የትምህርት ሚኒስቴር ጥሪ አቀረበ፡፡ በዚህም በዩኒቨርሲቲዎቹ ሲስተምሩ የነበሩ…

መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል ተመታ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 21፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀሌ አቅራቢያ የሚገኘው አጉላእ የጁንታው ታጣቂ ማሠልጠኛ ተቋም በአየር ሃይል መመታቱ ተገለፀ፡፡ ተቋሙ በርካታ የቡድኑ አባላት ለሸብር ተልእኮ ተመልምለው የሚሠለጥኑበት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡…

በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ መመከት አለበት-የኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ትግል የተገኘውን ለውጥ ለመቀልበስ በህወሓት የተቃጣውን ጥቃት ህብረተሰቡ በተቀናጀ መልኩ መመከት አንዳለበት የኦሮሚያ ክልል የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡   የቢሮው ሃላፊ አቶ ሻፊ ሁሴን በዛሬው ዕለት በሰጡት…

በጎንደር ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የጸጥታ አካላት ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ የሚገኙ ሰላም አስከባሪዎች፣ ሚሊሻዎች እና ፋኖዎች በዛሬው ዕለት ወደ ግንባር ዘምተዋል።   የከተማዋ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደ÷አሸባሪው ህውሓት የመረጠውን ህዝባዊ ጦርነት ለመመከት ሁሉም የከተማዋ ነዋሪ በአንድነት…

የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራና ቅማንት ህዝቦች የሠላም ምክክር መድረክ በአይከል ከተማ እየተካሄደ ነው።   በሠላም ምክክር መድረኩ ከሶስቱ የጎንደር ዞኖች የተሰባሰቡ የሃይማኖት አባቶች፣ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ የመከላከያ ሰራዊትና የአማራ ልዩ…

ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤ አይኖርምም- የደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፤አይኖርምም ሲል የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡   የየደቡብ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ…