Fana: At a Speed of Life!

የዓለም ማህበረሰብ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ዓለም አቀፍ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ጦርነት የቅዱስ ላሊበላ ቅርስ የቱሪዝም እና የከተማው…

የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል- አምባሳደር ኢቶ ታካኮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጃፓን መንግሥት ለኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ተናገሩ። የጃፓን መንግሥት ለሰላም ህጻናት መንደር የጨርቃ ጨርቅ ማሰልጠኛ ማዕከል የማስፋፊያ…

የአራት ዓመቷን ሕፃን የሰወሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 4፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአራት ዓመት ሕፃን የሰወሩ ግለሰቦች በእስራት መቀጣታቸውን የሸካ ዞን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ የሸካ ዞን ፖሊስ መምሪያ የነፍስ ግድያና የወንጀል ትራፊክ አደጋ ምርመራ አስተባባሪ ዋና ሳጅን ወንድማገኝ አለማየሁ እንደገለፁት…

በመተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ኮሚሽኑ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በተለያዩ መጠለያ ጣቢዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች 5ኛው ዙር ሰብዓዊ ድጋፍ በመቅረብ ላይ መሆኑን የክልሉ አደጋ ስጋትና ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። በዞኑ በተፈጠረው አለመረጋጋት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ 282 ሺህ የሚደርሱ ዜጎች…

መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበት ስርዓትን እያበጀ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ለኢኮኖሚው የሚያደርገው ድጎማ የሚመራበትን ስርዓት እያበጀ መሆኑን አስታወቀ። ላለፉት በርካታ ዓመታት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በመንግስት ድጎማ ላይ የተንጠለጠለ ስለመሆኑ ይነገራል። መንግስት ከነዳጅ አንስቶ መሰረታዊ…

የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የመስሪያ ሼዶችን አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የመስሪያ ሼዶችን አስረክቧል፡፡ የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ በርክክቡ ወቅት ÷ በከተማዋ በ2014 በጀት አመት ከ25 ሺህ በላይ ስራ አጥ…

ኢትዮ ቴሌኮም እና አማራ ባንክ የሞጁላር መረጃ ማዕከል ኪራይ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የሞጁላር መረጃ ማዕከሉን በኪራይ መጠቀም የሚያስችል ስምምነት ከአማራ ባንክ ጋር ተፈራረመ። በተደረገው ስምምነት ኢትዮ ቴሌኮም አስር “ራኮችን” በኪራይ ያቀረበ ሲሆን÷የባንኩን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ስርዓት…