Fana: At a Speed of Life!

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡበት ሀገር የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡባቸው ሀገራት በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ የሚያግዝ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፥ በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች ቦሌ ለሚ፣ ቂሊንጦና…

በወልዲያ ከተማ ለ3 ሺህ ወገኖች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ ለሚገኙ 3 ሺህ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን ኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች የአደጋ ጊዜ ምላሽ መስጠት ፕሮጀክት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ጋሻዉ…

መንግሥት የክልሉን ህዝብ ከቀረጥ ነፃ በሆኑ ምግቦች ተጠቃሚ ለማድረግ ቁርጠኛ ነው – አቶ ሙበሽር ድባድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የክልሉን ህዝብ ከቀረጥ ነፃ በሆኑ ምግቦች ተጠቃሚ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሠራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ተወካይና የክልሉ ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙበሽር ድባድ ተናገሩ። አቶ ሙበሽር ድባድ ምግብን ከቀረጥ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለጅግጅጋ ከ15 ዓመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ለሚገኘው ከ15 ዓመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት የኳስ እና የተለያዩ የስልጠና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ በኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት በአቶ ኢሳያስ ጅራ አማካኝነት…

በሐረር ከኢድ እስከ ኢድ እና የሸዋል ኢድ በዓላትን ለማክበር ዝግጅት እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኢድ እስከ ኢድ እና የሸዋል ኢድ በዓላትን በተሳካ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የሀረሪ ክልል አስታውቋል፡፡ በሐረሪ ክልል ከኢድ እስከ ኢድ እና የሸዋል ኢድ በዓላት አከባበርና ለበዓሉ የሚመጡ እንግዶች አስፈላጊውን…

የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነትና ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የጀርመን የፓርላማ ልዑክ ቡድንን ተቀብሎ አነጋገረ፡፡ የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ ዶክተር ዲማ ነገዎ ኢትዮጵያና ጀርመን ረዥም ጊዜን ያስቆጠረ ጠንካራ ዲፕሎማሲያዊ…

ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ ነን – በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ በዛሬው ዕለት ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ በጉብኝታቸው የፋና የቴሌቪዥን፣ የኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ስርጭት ማዕከል እና ሌሎች የመገናኛ…

ምቹና ተመራጭ የአገልግሎት አሰጣጥ እንዲኖር እየተሠራ መሆኑን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገልግሎት አሰጣጡ ምቹና ተመራጭ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ተግባራዊ ለማድረግ እያስጠና ያለውን መሰረታዊ የሥራ ሂደት ለውጥ አስመልክቶ ከዋናው መስሪያ ቤትና…

ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ ጋር በትብብር እና ድጋፍ መስኮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር በዋና ዋና የትብብር እና የድጋፍ መስኮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን በዛሬው ዕለት የፌዴራል ጠቅላይ…

የጉምሩክ ኮሚሽን የምግብ ሸቀጦችን ከውጭ ለሚያስገቡ ፈጣን አገልግሎት እሰጣለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ያለምንም የውጭ ምንዛሬ ፈቃድ መሰረታዊ የምግብ ሸቀጦችን ለሚያስገቡ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ስርዓት መዘርጋቱን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር…