Fana: At a Speed of Life!

ኬር ኢትዮጵያ ለደቡብ ወሎ ዞን የ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጀኔሬተሮችና የውኃ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬር ኢትዮጵያ በደቡብ ወሎ ዞን በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸው የውኃ ተቋማት አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያግዝ ከ10 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ ጀኔሬተሮችና የውኃ ፓምፖችን ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የኬር…

ኢትዮጵያ በቀጣይ በምታካሂደው አገራዊ ምክክር የትኞቹ ሀገራዊ እሴቶቿን ብትጠቀም የተሻለ ይሆናል ?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት፣ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቀጣይ በምታካሂደዉ አገራዊ ምክክር የትኞቹ ሀገራዊ እሴቶቿን ብትጠቀም የተሻለ ይሆናል በሚለው ጉዳይ ላይ የምሁራን አስተያየት ጠይቀናል፡፡ በጉዳዩ ላይ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት…

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት በተካሄደው የጀነሬሽን አንሊሚትድ ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሸናፊ ቡድኖች ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር አስተባባሪነት ሲካሄድ በቆየው የጀነሬሽን አንሊሚትድ የወጣቶች ችግር ፈቺ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር አሸናፊ የሆኑ ሁለት ቡድኖች መለየታቸውን ሚኒስቴሩ አስታወቀ፡፡ በሥራ እና…

ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው “ላሊና” ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል  ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ አቶ ደመቀ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የክረምት ዝናብ በሚፈጥረው "ላሊና" ምክንያት የሚከሰትን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ፡፡ ምክትል ጠቅላይ…

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ውጤታማ እንዲሆን ድጋፍ ይደረጋል – የእግር ኳስ ፌዴሬሽን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በእግር ኳስ ስፖርት ውጤታማ እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። በፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ የተመራ ልዑክ በአሶሳ ከተማ ከ15 ዓመት በታች…

በጅማ ከተማ አዲስ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ዘጠነኛ የደረቅ ወደብና ተርሚናል መዳረሻውን በጅማ ከተማ እንደሚገነባ አስታወቀ፡፡ በጅማ ከተማ የሚገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል በምዕራቡ የኢትዮጵያ ክፍል ለሚገኙ…

አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ኮሪያ አቻቸዉ ኪም ዋን ጁንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 30፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከደቡብ ኮሪያ አቻቸዉ ኪም ዋን ጁንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው አምባሳደር ሬድዋን ኢትዮጵያ ከደቡብ ኮሪያ ጋር ከአውሮፓውያኑ 1963 ጀምሮ…