በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት ከ3 ሺህ በላይ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት ዓመቱ 3ኛ ሩብ ዓመት ከ3 ሺህ በላይ አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማዋ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
ኮሚሽኑ በበጀት ዓመቱ ሶስተኛ ሩብ ዓመት 2 ሺህ 698 አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ለመስጠት አቅዶ 3…