Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግ እያደረገ ስላለው ድጋፍ አድናቆታቸውን ገለፁ፡፡ አቶ አሕመድ ሽዴ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ኮርፖሬሽን የምስራቅ አፍሪካ…

ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው ጥቅም መከበር የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከአሁን ቀደም ለሀገራቸው ብሔራዊ ጥቅም መከበር ሲያደረጉት የነበረውን  ሁሉን አቀፍ እንቅስቃሴ አጠናክረው እንዲቀጥሉ  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…

አስተዳደሩ በመዲናዋ የሚስተዋሉ አንገብጋቢ ችግሮችን ለመቀነስ የጊዜ ገደብ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝብን ለእንግልት የሚዳርግ የአገልግሎት አሰጣጥን ጨምሮ ነዋሪው ያነሳቸውን አንገብጋቢ ችግሮች ለመቀነስ የ90 ቀናት የጊዜ ገደብ ማስቀመጡን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ብልፅግና ፓርቲ…

ትምህርት ከሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ነጻ በሆነ ሁኔታ መካሄድ አለበት – የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ከማንኛውም ሀይማኖታዊ እንቅስቃሴ ነጻ በሆነ ሁኔታ መካሄድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አሳሰበ፡፡ ቢሮው በአንዳንድ ትምህርት ቤቶች ከሀይማኖት ጋር በተያያዘ በተስተዋሉ ጉዳዮች ላይ ከሁለተኛ…

የኦሮ ፍሬሽ የገበያ ትስስር በተመጣጣኝ ዋጋ ምርቶችን እንድናገኝ አድጎናል – ሸማቾች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦሮ ፍሬሽ የገበያ ትስስር አምራቾች ምርታቸውን ለተጠቃሚው በማቅረባቸው በተመጣጣኝ ዋጋ የግብርና ምርቶችን እንድናገኝ አስችሎናል ሲሉ ሸማቾች ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው በሳር ቤትና…

ዛሬ 1 ሺህ 103 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከሳዑዲ አረቢያ 1 ሺህ 103 ዜጎች ተመልሰዋል። ተመላሾቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ሰራተኞች እና ሥራ ኃላፊዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡…

በመዲናዋ ከ5 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊ ወጣቶች የሙያ ሥልጠና መውሰድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ቴክኒክ ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ከ5 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊ ወጣቶች ወደ ስራ ለመሰማራት የሚያስችላቸውን ስልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ ስልጠናው የአጭር ጊዜ የቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ሲሆን…

የሀሰተኛ ማስረጃዎች መበራከት በአገልግሎት አሰጣጡ ላይ ፈተና ሆኗል- የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ መታወቂያ፣ የጋብቻ ምስክር ወረቀት እና የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ መምጣት ለአገልግሎት አሰጣጡ ፈተና ሆኖብኛ ሲል የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም

የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ የተከሰቱትንና በጥንቃቄ መታየት…

የውሃ ብክነትን ለመቀነስ የሚረዱ ዘመናዊ መሳሪያዎችን ለማስገጠም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ22 ከተሞች የውሃ ብክነትን ለመቀነስ የሚያስችሉ ዘመናዊ የውሃ ፍሰት የሚለኩና የሚቆጣጠሩ መሳሪያዎችን ለማስገጠም ከሁለት ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በሚኒስቴሩ የመጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ዘርፍ…