Fana: At a Speed of Life!

ፓኪስታን የምዕራባውያን “ባሪያ” አይደለችም- ጠ/ሚ ኢምራን ካህን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓኪስታን የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ የ22 አገራት ዲፕሎማቶች ሩሲያ በዩክሬን ላይ እየወሰደች ያለውን ወታደራዊ እርምጃ እንድታወግዝ ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አድርጋለች፡፡   የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በቅርቡ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…

1 ሚሊየን ዶላር የሚያሸልም የማህበራዊ የስራ ፈጠራ ውድድር በ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ትልቁ የማህበራዊ የስራ ፈጠራ ውድድር በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሊካሄድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡ የፈጠራ ውድድሩን ሀልት ፕራይዝ ፋውንዴሽን ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሚያካሄድ ሲሆን በወድድሩ ለመሳተፍ የፈጠራ…

ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ከ39 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ39 ሺህ ቶን በላይ የቡና ምርት ለማዕከላዊ ገበያ ማቅረቡን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የግብርና ሚኒስቴርና የፌደራል ቡናና ሻይ ባለስልጣን በደቡብ ምዕራብ ክልል ቤንች ሸኮ ዞን ተገኝተው…

የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር በአማራ ክልል እየተደረጉ ያሉ የመልሶ ግንባታ ሥራዎችን ተመለከቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የኢትዮጵያ ምክትል ዳይሬክተር ጂም ዶብሰን አሜሪካ በምሥራቅ አማራ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታው ላይ የምታደርገውን ድጋፍ ተመለከቱ፡፡ ምክትል ዳይሬክተሩ በጉብኝታቸው÷ የተራድኦ…

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በአራት መጋዘን ያለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ጉለሌ ክፍለ ከተማ በአራት መጋዘን ያለአግባብ የተከማቸ የምግብ ዘይት በተቋቋመው ግብረሃይል ተያዘ፡፡ የኑሮ ውድነት እንዲባባስ ሰው ሰራሽ የዋጋ ውድነት በመፍጠርና ምርቶችን በመደበቅ እየተንቀሳቀሱ…

ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶች ለሀገራዊ የሰላም ግንባታ ውጥኖች የጎላ ሚና አላቸው – ሰላም ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶች ለሀገራዊ የሰላም ግንባታ ውጥኖች የጎላ ሚና እንዳላቸው የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማስፈንና ግጭቶችን ለመፍታት ሀገር በቀል የግጭት አፈታት ስርዓቶችን ከሳይንሳዊው…

በአገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ በ400 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ ስንዴ ምርት ልማት እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ በ400 ሺህ ሄክታር መሬት የበጋ ስንዴ ምርት ልማት እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የሰብል ልማት ዳይሬክተር ኢሳያስ ለማ እንደገለጹት÷ በአስር ዓመት መሪ የልማት እቅድ…

በቦረና ዞን ከ14 ዓመታት በፊት የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እስካሁንም አልተጠናቀቀም

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ግንባታው በአምስት አመታት ይጠናቀቃል ተብሎ ከ14 ዓመት በፊት የተጀመረው የውሃ ፕሮጀክት ግንባታ እስካሁንም አልተጠናቀቀም፡፡ የውሃ ፕሮጀክቱ ግንባታ በፌደራል መንግስት 5 ቢሊየን ብር በጀት…

በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው እሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በነጭ ሳር ብሔራዊ ፓርክ ተከስቶ የነበረው የእሳት አደጋ በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የአደጋውን የጉዳት መጠን ለመቀነስና እሳቱን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የጋሞ ዞን፣ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፖሊስ፣ የጋሞ ዞን…

ጂቡቲ የገቢ ጭነቶች ከወደቦቿ በፍጥነት ወደ ኢትዮጵያ እንዲገቡ በትብብር ለመሥራት ተስማማች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅቡቲ የኢትዮጵያ ገቢ ጭነቶች ከወደቧ እና ነጻ ቀጣናዎች ወደተለያዩ የኢትዮጵያ መዳረሻዎች በፍጥነት ለማጓጓዝ በትኩረት ለመሥራት መስማማቷ ተገለጸ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ ወደቦች እና ነጻ…