Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን ሄክታር በላይ በበልግና በመኸር እርሻ ለማልማት እየተሠራ መሆኑን ቢሮው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው የበልግ እና መኸር እርሻ 6 ሚሊየን 300 ሺህ ሄክታር በሰብል ለማልማት እየተሠራ መሆኑን የክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥም 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሄክታሩ በኩታ ገጠም…

በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ያለውን የስራ ፈላጊዎች መሰረታዊ ጥያቄ ለመፍታት የሚያግዝ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ያለውን የስራ ፈላጊዎች መሰረታዊ ጥያቄ በጋራ ለመፍታት ያግዛል የተባለ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ። የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር ያደረጉት የመግባቢያ ስምምነት ብቃት…

የሀገረመቆር – ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 በመንግስት በተመደበ 1 ቢሊየን 558 ሚሊየን 150 ሺህ ብር የተገነባው የሀገረመቆር - ቁንዲ ክፍል ሁለት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡ የመንገድ ፕሮጀከቱ 102 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ለትራፊክ ክፍት ሆኖ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በዲማ ወረዳ በወርቅ ቁፋሮ የተሰማሩ ማህበራትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ላይ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የክልሉ የስራ ሃላፊዎች መሳተፋቸውን ከጋምቤላ ክልል ፕሬስ ሴክሬታሪያት ያገኘነው…

በሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ 8 የማምረቻ ሼዶች ተገንብተው ለአገልግሎት ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ 8 የማምረቻ ሼዶች ተገንብተው ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ኮርፖሬሽኑ ሰመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለኢትዮ-ጂቡቲ ወደብ ቅርበት ያለው ከመሆኑ አንጻር በፓርኩ…

ተተኳሽ ጥይቶችን ደብቆ ለማሳለፍ የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ በጭነት ተሽከርካሪ ላይ ደብቆ ለማሳለፍ የሞከረው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። ግለሰቡ በቁጥጥር ሥር የዋለው የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 -6189 አ.አ. በሆነ…

በአቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ሰቃ ፏፏቴን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አሕመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በጂማ ዞን ሰቃ ፏፏቴን ጎብኝቷል፡፡ በጉብኝቱ የቱሪዝም ሚኒስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ፣ የፌዴራል መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ እና የዞኑ…

የገቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የ53 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴርና ጉምሩክ ኮሚሽን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ከ53 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረጉ።   ድጋፉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር…

በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ ፎረም በህንድ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት የተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ ያተኮረ የኢንቨስትመንት ፎረም በህንድ ቼናዪ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…

አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመለሰች

አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የ10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤቷ አትሌት አልማዝ አያና ወደ ዓለም አቀፍ ውድድሮች ተመልሳለች፡፡   በብራዚሉ ሪዮ ኦሊምፒክ የ 10 ሺህ ሜትር ክብረ ወሰን ባለቤት የሆነችው አትሌት አልማዝ አያና ከእግር ጉዳት እንዲሁም ከወሊድ…