ኤች አር-6600 እና ኤስ-3199 ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ላይ የተዘጋጁት ኤች አር-6600 እና ኤስ-3199 ረቂቅ ሕጎች እንዳይጸድቁ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ የዋሺንግተን ዲሲ ግብረ ኃይል አስተባባሪ አቶ ጣሰው መላከህይወት ተናገሩ፡፡…