Fana: At a Speed of Life!

ተቋማቱ የመንግስት አገልግሎት የክፍያ ስርዓትን ለማዘመን ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ የመንግስት አገልግሎት የክፍያ ስርዓትን ለማዘመን ተስማምተዋል፡፡ ተቋማቱ የኦንላይን የክፍያ ስርዓትን ለማዘመን በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን ፥ በስምምነቱ መሰረት…

ክላረንስ ሴዶርፍ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ይመጣል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኔዘርላንድስ አማካይ ክላረንስ ሴዶርፍ ከአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ጋር አዲስ አበባ ይመጣል። የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ ሚያዚያ 2 ቀን ቅዳሜ በሸራተን አዲስ ከቀኑ 7 ሰአት ጀምሮ በሚካሄድ ስነ ስርአት በተመልካች ይጎበኛል።…

ሩሲያ ከዛሬ ጀምሮ የነዳጅ ክፍያ በሩብል እንዲሆን ደነገገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ሀገራቸው ነዳጅ በሩብል ለመሸጥ የሚያስችላትን ድንጋጌ ፈረሙ፡፡ ፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ÷ ሀገራት ከዛሬ ጀምሮ በሩሲያ ባንኮች አካውንት እንዲከፍቱና የነዳጅ ሽያጭ ክፍያቸውን በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል…

ሩሲያ በአውሮፓ ህብረት አመራሮች ላይ የጉዞ እገዳ ጣለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት አመራሮች ወደ ሩሲያ እንዳይገቡ መታገዳቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በአመራሮቹ ላይ የተጣለው እገዳ ሞስኮ ዩክሬን ላይ ከወሰደችው ወታደራዊ እርምጃ ጋር በተያያዘ በምዕራባውያን ለተጣለባት ማዕቀብ የአጸፋ ምላሽ…

የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ የሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ወሰነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊያ አዲስ ሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ የቀረበውን ሃሳብ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል፡፡   ውሳኔው የፀደቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም ማስከበር ተልእኮ (አሚሶም) የግዳጅ ጊዜው…

የሰሜን ምስራቅ አካባቢ የኦፕቲካል ፋይበር መስመሮች ጥገና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ህወሓት በከፈተው ጦርነት ከፍተኛ ውድመት አጋጥሞ የነበረውን የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመሮች እና የኦፕቲካል ፋይበር ገመዶች የመጠገን ሥራ ተጠናቀቀ፡፡   ከደብረሲና - ሸዋሮቢት - ከሚሴ -…

የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል እንዲጠናከር ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ተጠባባቂ ኃይል በአካባቢው ያለውን የሠላምና ደህንነት የሚመጥን ወቅታዊ አቅም ሊኖረው እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ የኢፌዴሪ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹምና የምስራቅ አፍሪካ የጦር ኃይሎች ኤታማዦር ሹሞች ኮሚቴ…

15ኛው የስልጤ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣መጋቢት 23፣2014 (ኤፍ ቢሲ) 15ኛው የስልጤ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየም በወራቤ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሲምፖዚየሙ በተጨማሪ በእለቱ በዞኑ የማንነት ጥያቄ የተመለሰበትን 21ኛ አመት ጎን ለጎን እየተከበረ ይገኛል፡፡ ሲምፖዚየሙ የደቡብ ክልል ምክር ቤት…

በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶችና ማዕከላት በአስቸጋሪ ሁኔታ የነበሩ 2 ሺህ 111 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለፈው ረቡዕ ጀምሮ በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች እና ማዕከላት በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ የነበሩ 2 ሺህ 111 ዜጎች ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ፡፡ በዛሬው ዕለት ብቻ ከ1 ሺህ 420…

የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ምክክሩ አሳታፊነት የሚሳካው ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቀናነትና በባለቤትነት ሂደቱን መደገፍ ሲችል መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥ አካታች…