የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮዎች በዘርፉ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ለመግባባት የሚያስችል የጋራ መድረክ ማካሄድ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር፣ የክልል የጤና ቢሮዎች እና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በዘርፉ ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ለመግባባት የሚያስችል የጋራ መድረክ ማካሄድ ጀመሩ።
የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ÷ የጤናው ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች የጋራ…