Fana: At a Speed of Life!

ለ2014/15 የምርት ዘመን የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ለአርሶ አደሩ ማድረስ እንደሚቻል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ2014/15 የምርት ዘመን የሚያስፈልገው የአፈር ማዳበሪያ በበቂ ሁኔታ ለአርሶ አደሩ ማድረስ እንደሚቻል የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ጋሻው አይችሉህም ከፋና ብሮድካስቲንግ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተመድ የካፒታል ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተባበሩት መንግስታት የካፒታል ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ፕሪቲ ሲንሃ እና ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች የማህበራዊ ልማት ሚኒስትር ሂሳ ኢሳ ቡሁመይድ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና የአዲስ አበባ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የስልጠና ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አክሲዮን ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ስር ለሚገኙ ከ500 በላይ ለሚሆኑ አመራሮች እና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን…

ከነገ ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመጋቢት 23 2014 ዓ.ም ጀምሮ ለነባር እና ለአዳዲስ የሃይማኖት ቴሌቪዥን አመልካቾች ፈቃድ መስጠት እንደሚጀምር የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ገለጸ። ባለስልጣኑ በሃይማኖት ብሮድካስት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው።…

ኢትዮጵያ ትልቅ የሥነ-ጥበብ ታሪክ ያላት ሀገር ናት -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በማኅተም መሳልን የራሱ መገለጫ ያደረገው ኢትዮጵያዊ ሠዓሊና መምህር ኃይሌ ክፍሌ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴን በዚሁ የአሳሳል ዘዴ በመሣል አበርክቶላቸዋል፡፡ ሠዓሊው በታሪክ የሴቶችን ተምሳሌትነት በማሰብ በንግሥተ ሳባ፣ በእቴጌ…

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።   ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሂደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ከመወያየት ባለፈ የተለያዩ ሹመቶችን…

ኢትዮጵያ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ በዱባይ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ እየተሳተፉ ነው፡፡ በየአመቱ በሚካሄደው የዱባይ ዓለም አቀፍ የመንግስት ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ያሉት ሚኒስትሩ ጎንለጎንም የሁለትዮሽ…