Fana: At a Speed of Life!

የሩሲያ-ዩክሬንን ጉዳይ በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወቅታዊውን የሩሲያና ዩክሬን ጉዳይን በተመለከተ ቻይና ሁሌም ከሰላምና ፍትህ ጎን የምትቆም መሆኗን የአገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ዋንግ ዌንቢን በተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ በዛሬው እለት እንደተናገሩት፥ ቻይና በሩሲያ እና…

አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የጣሊያን የውጭ ጉዳይና አለም አቀፍ ትብብር ምክትል ሚኒስትር ማሪና ሴሬኒ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ አቶ ደመቀ የጣሊያን መንግስት ከኢትዮጵያ ጋር…

የኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹ ቁጥር ከ60 ሚሊየን አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹ ቁጥር ከ60 ሚሊየን ማለፉን የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ አስታወቁ፡፡ የኢትዮ- ቴሌኮም የግማሽ ዓመት አፈፃፀም በገንዘብ ሚኒስቴርና በመንግስት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር…

የአዲስ አበባ ብልፅግና የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ሁሉም አባላት የሚሳተፉበትና በቅርቡ የሚካሄድ የብልፅግና ፓርት ጉባዔ አካል የሆነ የመሠረታዊ ፓርቲ ኮንፈረንስ በመካሄድ ላይ ነው። ኮንፈረንሶችን በተመለከተ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ መግለጫ…

በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት የአድዋን ድል የሚዘክር አውደ-ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚቆይ የአድዋን ድል የሚዘክር አውደ-ርዕይ ለሕዝብ ተከፈተ። አውደ-ርዕዩ ከዛሬ የካቲት 21 እስከ 23 ቀን 2014 ዓ.ም ለሕዝብ ክፍት ይሆናል ተብሏል። በአውደ-ርዕዩ ኢትዮጵያውያን…

ፋሲል ከነማና ዳሽን ቢራ የ136 ሚሊየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014(ኤፍ ቢሲ) የ2013 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከዳሸን ቢራ ጋር የ136 ሚሊየን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ስምምንቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ ከፊርማው…

በህገ ወጥ መንገድ ወደ ነቀምቴ ሊገባ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገ ወጥ መንገድ ወደ ነቀምቴ ከተማ ሊገባ የነበረ ከ5 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት መያዙን የቡኖ በደሌ ዞን ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡   የዞኑ ሰላምና ጸጥታ ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ክፍሌ ዘውዴ እንደገለጹት፥ ህገ ወጥ…

ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ ባለፉት 7 ወራት ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ባለፉት ሰባት ወራት ከ3 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ፡፡   ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱ የ2014 በጀት ዓመት የ7 ወራት አፈጻሙን ከቅርንጫፍ…