አቶ ደመቀ ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከኳታር ልማት ፈንድ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር በዶሃ ተወያዩ።
ውይይታቸውን ያደረጉት ከዶሃ ፎረም ጎን ለጎን ተገናኝተው።
በውይይታቸው ላይም በሁለትዮሽ ግንኙነት…