ሰብዓዊ ድጋፉን ለማፋጠን መንግስት ያሳለፈው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ ነው – የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ሰብዓዊ ድጋፉን ማሳለጥን መሠረት ያደረገው የግጭት ማቆም ውሳኔ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመልካምነት የታየ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ዛሬ በሰጡት…