በጤና ተቋማት ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እንሰራለን – ዶ/ር ሊያ ታደሰ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እንሰራለን ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ።
ዶክተር ሊያ ይህንን ያሉት ዛሬ በጅማ ዞን ሰቃ ጮቆርሳ ወረዳ የተለያዩ የጤና ተቋማትን በጎበኙበት ወቅት ነው።…