Fana: At a Speed of Life!

አቶ ግርማ ዋቄ የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ለብዙ ዓመታት ያገለገሉት አቶ ግርማ ዋቄ የአየር መንገዱ የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው በቅርቡ መሾማቸውን አየር መንገዱ አስታወቀ፡፡ አቶ ግርማ ዋቄ አየር መንገዱን ለሰባት ዓመታት በመምራት…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። ዓየር  መንገዱ ባወጣው መግለጫ  አቶ ተወልደ በፈቃዳቸው ከሀላፊነት መልቀቃቸውን አስታውቋል። አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው…

በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በደራሽ ውሃ አደጋ ነፍሰ ጡር እናትን ጨምሮ የ7 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ቁሊቶ ከተማ በብላቴ ወንዝ ፏፏቴ ተብሎ በሚጠራበት አከባቢ በድንገተኛ የደራሽ ውሃ አደጋ የሰባት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በደራሽ ውሃው ከተወሰዱት ሰዎች መካከል ነፍሰ ጡር እናት እንደሚገኙበት ነው የተገለፀው። በትናንትናው ዕለት…

በህብረተሰቡ የተነሱ የልማት ጥያቄዎች የጋራ ጥያቄዎች በመሆናቸው ችግሮቹ የሚፈቱበትን አማራጭ በመከተል እንሰራለን- ዶ/ር ኢ/ር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረተሰቡ የተነሱት የመልማት ጥያቄዎች የጋራ ጥያቄዎች በመሆናቸው ችግሮቹ የሚፈቱበትን አማራጭ በመከተል እንደሚሰራ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተደድርና የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ዶ/ር ኢንጂነር…

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተመዘገበውን የተማሪዎች ውጤት ዳግም ማየት የሚቻልበት ሁኔታ እንዲኖር ምክረ ሀሳብ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናን አስመልክቶ የጦርነት ወይም የጸጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተመዘገበውን የተማሪዎች ውጤት ዳግም ማየት የሚችልበትን ሁኔታ እንዲያመቻች የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ…

አቶ ርስቱ ይርዳ እና ዶ/ር ሊያ ታደሰ በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ግንባታቸው እየተከናወኑ ያሉ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ እና የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ግንባታቸው እየተከናወኑ ያሉ ልዩ ልዩ የመሰረተ ልማት ስራዎችን ጎበኙ ፡፡ በርዕሰ መስተዳድሩ…

በቻይና የተከሰከሰው ቦይንግ 737 አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን መገኘቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ከቀናት በፊት በቻይና የተከሰከሰው ቦይንግ 737 የመንገደኞች አውሮፕላን የመረጃ ጥቁር ሳጥን መገኘቱ ተገልጿል፡፡ የቻይና ምስራቃዊ አየር መንገድ ንብረት የሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን በደቡብ ቻይና ጓንግዚ ዙዋንግ ግዛት መከስከሱ የሚታወስ…

ለኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ማሽነሪ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኮምቦልቻ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከ75 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ማሽነሪ ከጀርመን ልማት ደርጅት ድጋፍ ተደረገ፡፡ በርክክብ ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል እንደተናገሩት ÷በወራሪው…

ሩስያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች – የክሬምሊን ቃል አቀባይ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሩሲያ ህልውናዋ አደጋ ላይ የሚወድቅ ከሆነ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም እንደምትችል የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ ቃል አቀባዩ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር በነበራቸው ቆይታ፥ “ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ጦርነት…

ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው – ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሁሉንም የማሕበረሰብ ክፍል ቀርበን ልናዳምጠው ይገባል ያልነው ብዙ የሚነግረን ነገር እንዳለ ስለምናውቅ ነው " ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በነበረው የህዝብ የውይይት መድረክ በርካታ ጥያቄዎችና…