በተለያዩ ቦታዎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት ለተቋቋመው የምርመራ ቡድን ስልጠና እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች የተፈጸሙ ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ለማጣራት ለተቋቋመው የምርመራ ቡድን አለም አቀፋዊ ደረጃውን የጠበቀ የወንጀል ምርመራ ለማካሄድ የሚያስችል ስልጠና በአዳማ ከተማ እየተሰጠ ነው፡፡…
ድሬዳዋን የምሥራቅ ኢንዱስትሪ ኮሪደር ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች መኖራቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማን የምሥራቅ የኢንዱስትሪ ኮሪደር ለማድረግ አስቻይ ሁኔታዎች መኖራቸው ተገለጸ፡፡
የአምራች ኢንዱስትሪውን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግና ያለመ የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ ተካሂጿል፡፡
ኢንዱስትሪዎች…
ሽብርተኛው የሸኔ ቡድን በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ችግር ለማስወገድ እየተሰራ ነው -የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሸኔ በህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ችግር ለማስወገድ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል ምርመራና ፍትህ ማሰጠት ዘርፍ ኃላፊ ግርማ ገላን…
የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማና የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ክልል 40 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ እና የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ለአማራ ክልል በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን 40 ሚሊየን ብር የመገመት የአልባሳት፣ የምግብ እና የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ…
ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከ70 የሚበልጡ የዩክሬን ወታደራዊ ተቋማትን ማውደሟን ገለፀች።
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ኢጎር ኮናሼንኮቭ በሰጡት መግለጫ፥ ሞስኮ 11 የዓየር ሀይል ማዘዣዎችን ጨምሮ ከ70 የሚበልጡ በዩክሬን የሚገኙ ወታደራዊ ኢላማዎችን…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማ ያመሰገኗቸው እንጦጦ ፓርክን የሚያፀዱት ተባባሪ ፕሮፌሰር ፍሬው ከፍያለው
https://www.youtube.com/watch?v=WCX-qYGf63k
በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት የምስጋናና የዕውቅና ዝግጅት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ የመረጃ ዋና መምሪያ በግዳጅ አፈፃፀማቸው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ አመራሮችና አባላት የምስጋናና የዕውቅና ዝግጅት ተካሄደ፡፡
በዝግጅቱ ላይ በክብር እንግድነት የመከላከያ ሰራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው…
አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ተልዕኮ የሚመጥን ስራ አሟልተው መስራት አለባቸው – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደሮች የተሰጣቸውን ብሄራዊ ተልዕኮ የሚመጥን ስራ አሟልተው መስራት እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
አቶ ደመቀ ይህን ያሉት በቅርብ ለተሾሙ አምባሳደሮች እየተሰጣቸው ባለው ስልጠና ላይ…
ጠ/ ሚ ዐቢይ ለምክር ቤቱ የሰጡት ምላሽ ግልጽነትን ፈጥሮልናል ሲሉ የባህር ዳር ነዋሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ምላሽ በሕዝቡ ዘንድ የነበሩ ብዥታዎችን ግልጽ እንዲሆኑ አድርጓል ሲሉ የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
የከተማዋ ነዋሪዎች…